Siltie Media Network - SMN

Siltie Media Network - SMN የውይይት ቤት ይቃለቀሉ

20/05/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Moha Kem Wor, Rahmeto Mohammed, Muktar Kemal, Mnewer Hussen Mnewer Hussen, Tofik Sugbala Beshir, Hayredin Holill, Ensilas Chukul Terara Satelite, ሀያቱ ሸራፋ ታደሣ, Elfe Lelamo, صليمنا تمكين, ከድር ስልጤው

  እስከ ት/ቤቶች ከስልጤ ዞን ልዩ ልዩ ሻምፕዮና እስከ ክልል ክለቦችከማላው ኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፕዮና እስከ ብሔራዊ ሊግ ከብሔራው ሊግ እስከ ሱፐር ሊግ ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እስከ   ...
20/02/2024

እስከ ት/ቤቶች

ከስልጤ ዞን ልዩ ልዩ ሻምፕዮና እስከ ክልል ክለቦች

ከማላው ኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፕዮና እስከ ብሔራዊ ሊግ

ከብሔራው ሊግ እስከ ሱፐር ሊግ

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እስከ የተጫወተ............... .......

በእግር ኳስ ህይዋቱም ብዙዎችን በድሪብልና በሎጬ ያሰቀየ ድንቅ ባለተሰጥኦና የብዙ ታዳጊዎች የሆነው ተጫዋች የተገኘው #ዝነኛው አምራላ ድልታታ ነው!!!።
።።።።።።። !!!!-

27/12/2023




Saudi Arabia, Stop your human right abuses against Ethiopian leaving in Saudi Arabia .Return back home our citizens with their dignity .
Saudi Can support Egypt by any ways but not in Human abuse







Please share 🖤💔🙏

😢😢😢«የሆነ በረሀ ነገር ውስጥ ይመስለኛል፣ ብቻዬን እየተጓዝኩ ነው። የሆነ ከፍ ያለ ነገር ላይ የቆመ ነጭ ልብስ የለበሰ እንደ ብርሀን የሚያበራ ልብስ የለበሰ የሚያምር ፂም ያለው ፀጉሩም የ...
04/12/2023

😢😢😢
«የሆነ በረሀ ነገር ውስጥ ይመስለኛል፣ ብቻዬን እየተጓዝኩ ነው። የሆነ ከፍ ያለ ነገር ላይ የቆመ ነጭ ልብስ የለበሰ እንደ ብርሀን የሚያበራ ልብስ የለበሰ የሚያምር ፂም ያለው ፀጉሩም የሚያምር ሰው ና ይለኛል ። እኔን ነው ወይስ ሌላ ሰው ብዬ ዞር ዞር እያልኩ እያየው፣ ‹ እኔን ነው?› አልኩት፣ ‹ አዎ አንተን ነው ና ሰላት እንስገድ› አለኝ። አረ እኔ ሰላት አላውቅበትም ስለው ና ችግር የለውም እነሱ ያስተምሩሀል ብሎኝ ፣ አብረው ያሉት እንደሱ የሚያማምሩ ሰዎች ውዱእ አስተምረውኝ ከነሱ ጋ አብሬ መስገድ ጀመርኩ። ሩኩዕ ስል ሱጁድ ስል ተሸሁድ ተቀምጠን ልክ ሳሰላምት ከእንቅልፌ ነቃው.....›

እስክንድር ይህን ህልም ያየው ለረዥም ጊዜ እውነትን ፍለጋ ብዙ ርቀት ከተጓዘ በኋላና ማታውኑ ደግሞ ፈጣሪ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራው የመረረ ፀሎት አድርጎ ከተኛ በኋላ ነው። የዛሬ አመት አካባቢ ይህን አስገራሚ መናም ከራሱ ስሰማው ይህ ሰው ያለምንም ሸክ በዛ ሌት ረሱለላህን እና ባልደረቦቻቸውን ነው ያየው እያልኩ ነበር ለራሴ፣ አላህ ይዘንለት።

Via አብዱሰመድ
-SMN

አቦቦቦ እድሜ ጤና ሀብትህን በረከ አላህ ያድርግልህ! ስልጤነት በደምህ በአጥንትህ መኖሩን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል!!እንደስልጤ ለዘላላም ኑር!!የዌጅ ዋጂ  #ሙሀባ ማለዳ ፎም ባሉካ 5 ሚሊዮን ...
04/12/2023

አቦቦቦ እድሜ ጤና ሀብትህን በረከ አላህ ያድርግልህ! ስልጤነት በደምህ በአጥንትህ መኖሩን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል!!እንደስልጤ ለዘላላም ኑር!!
የዌጅ ዋጂ #ሙሀባ ማለዳ ፎም ባሉካ 5 ሚሊዮን ብር ለሀይራንዚ ተማሪዎች
አቶ ሙሀባ(ማለዳ ፎም) ለሀይራንዚ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ለገቡት ለእያንዳንደቸዉ ትምህርት እስኪያጠናቅቁ ድረስ በየወሩ አንዳንድ ሺህ ብር!

የተማሪዎቹ ብዛት 98
ለአንድ ተማሪ በወር 1000
በጠቅላላ በወር 98000
ለአንድ የትምህርት ዘመን 10 ወር
10×98,000=980,000

በዩንቨርስቲ የ 5 አመት ቆይታቸው

5×980,000=4,900,000

በተጨማሪ ለሁሉም የሀይረንዚ መምህራን ደረጃው የጠበቀ ፍራሽ ቃል ገብቷል ክበርልኝ አባቴ‼
ሙሀባ ወላሂ ኮርቼብሃለው እኔ የስልልሽ ፕሬዝደንት ሄራታጆ
1ኛ ገና ወጣት ነህ ኪሎ ሜትርህ 00 ነው።
2ኛ ሂማህ ሰፊ ነው ሡብሃን አለህ"
ሙሀባ ጋር ጋሬራ ቁፈ ሬራ መገሬ የውን ለከይር ግዝ ሁሉም ረበቀ ሁን በጫላ በለ ሰብ የትጉበል ገጳዳ ያቁምስ አላሁ ሞሶሌ‼

07/11/2023

عن ابن مسعود -رضي الله عنه- قال: قال رسول الله -صلى الله عليه وسلم-: (لا حَسَدَ إلا في اثنتين: رجل آتاه الله مالا، فسَلَّطَه على هَلَكَتِهِ في الحَقِّ، ورجل آتاه الله حِكْمَة، فهو يقضي بها ويُعَلِّمَها). وعن ابن عمر -رضي الله عنهما-، عن النبي -صلى الله عليه وسلم- قال: (لا حسد إلا في اثنتين: رجل آتاه الله القرآن، فهو يقوم به آناء الليل وآناء النهار، ورجل آتاه الله مالا، فهو ينفقه آناء الليل وآناء النهار).

በስልጤ ዞን አለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ የአስፋልት ዳር መብራትን ጨምሮ ከተማ አስተዳደሩ በመንግስት ወጪና ህዝብን በማስተባበር ያከናወናቸው የተለያዩ የልማት ስራዎች በዞኑ ዋና አስ...
07/11/2023

በስልጤ ዞን አለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ የአስፋልት ዳር መብራትን ጨምሮ ከተማ አስተዳደሩ በመንግስት ወጪና ህዝብን በማስተባበር ያከናወናቸው የተለያዩ የልማት ስራዎች በዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሊ ከድርና በአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሙሰፋ ሸህ ነስሮ የወረዳው አስተዳደርና አመራሮች እናም የክልልና አመራሮች በተገኙበት ተመረቀ!

በፕሮግራሙም የዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር በ2015 በጀት ዓመት ያስገነባውን የ3 ኪሎ ሜትር የመንገድ ዳር የማብራት ዝርጋት ፕሮጀክት ፣ የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ ፣ የ1.2 የጎርፍ መውረጃ ቦይ ምረቃና የከንቲባ ጽ/ቤት ህንጻ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ የማስቀመጥ መርሃ-ገብር በመካሄድ ጉብኝት ተደርጓል፡፡

በምረቃ መርሃ ግብሩ የስልጤ ዞን ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች፣የክልል አመራሮች፣ የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደርና የሳንኩራ ወረዳ አመራር አካላትና የማህበረሰብ ክፍሎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ተጋባዥ እንግዶችና የሚዲያ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል።

Address

Addis Ababa
ማሜስልጤው

Telephone

+251955348140

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Siltie Media Network - SMN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Siltie Media Network - SMN:

Share

Category