Gora Studio / ጎራ ስቱዲዮ

Gora Studio / ጎራ ስቱዲዮ ወቅታዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች፣ እጅግ አስገራሚ አለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ጉዳዮች በሰፊው ይቃኙበታል።

20/04/2025

ከ24 ዓመት በፊት ተጋቡ
ከ14 ዓመት መለያየት በኃል አርቲስት ገነት ንጋቱ እና አርቲስት ሙሉጌታ ጀዋሬ ዛሬ ድጋሚ ተሞሽረዋል::

ኃይማኖት የግል ሀገር የጋራ ናት በምስል!!ይህ ቤተሰብ 👴 ቢጫ የለበሱት አባት አባ ሞላልኝ አበጋዝ👴 ነጭ የለበሱት የቤቱ ሁለተኛ ልጅ አባ አፈወርቅ ሞላልኝ🧔 ሌላኛው ልጅ ቢሾፕ ዳዊት ሞላለኝ...
20/04/2025

ኃይማኖት የግል ሀገር የጋራ ናት በምስል!!
ይህ ቤተሰብ
👴 ቢጫ የለበሱት አባት አባ ሞላልኝ አበጋዝ
👴 ነጭ የለበሱት የቤቱ ሁለተኛ ልጅ አባ አፈወርቅ ሞላልኝ
🧔 ሌላኛው ልጅ ቢሾፕ ዳዊት ሞላለኝ
🧔 ሌላኛው ልጅ ፓስተር ሶፎንያስ ሞላለኝ

10/05/2024

ቀውጢ የጉራጌ ጭፈራ በሰርግ ቤት...
ያዝ እንግዲህ..!😂❤

10/05/2024

"ድፍት በል!?" 🙄😂
ሆ...!

በሙሽራው ምክንያት ከሳኡዲ መልክት ተላከ!አርባ ምንጭ የእምባ እና የክብር ሽኝት ሊደረግ ነው!/Gora Studio
01/04/2024

በሙሽራው ምክንያት ከሳኡዲ መልክት ተላከ!አርባ ምንጭ የእምባ እና የክብር ሽኝት ሊደረግ ነው!/Gora Studio

on EBS hundesa ...

ዲቦራ ማዲንጎ በአባቷ የሀውልት ምረቃ ላይ...
28/09/2023

ዲቦራ ማዲንጎ በአባቷ የሀውልት ምረቃ ላይ...

0968536628 ጎራ ስቱዲዮ ወቅታዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮችን እንዲሁም አስገራሚ ኩነቶችን የሚያገኙበት ተቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ነው። Gora Studio ን ላይክ፣ ሼር፣ ኮሜንት እንዲሁም አዲስ የሆናቸሁ Subscri...

በመስቀል አደባባይ የታየው ድንቅ ተዐምር/Gora Studio/Ethiopian Orthodox Church
27/09/2023

26/07/2023

ተቀበሩ😭.."ለምረቃው ከብት ታርዶ፣ ጠላ ተጠምቆ ነበር" ከሀዋሳ ልጃቸውን አስመርቀው ከነልጃቸው ህልፈታቸው የተሰማው አባት ጉዳይ..! https://youtu.be/hjCpOjeqTmY

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gora Studio / ጎራ ስቱዲዮ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share