Voice of ክርስቲያን

Voice of ክርስቲያን Voice Of ክርስቲያን

የዘሪቱ ከበደ የመጀመሪያ ልጅ ህይወት አለፈየዘሪቱ ከበደ የመጀመሪያ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው ለህክምና ወደ ሆስፒታል ገብቶ የነበረ ቢሆንም ዛሬ ከሰአት አመሻሽ ላይ ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።
05/06/2024

የዘሪቱ ከበደ የመጀመሪያ ልጅ ህይወት አለፈ

የዘሪቱ ከበደ የመጀመሪያ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው ለህክምና ወደ ሆስፒታል ገብቶ የነበረ ቢሆንም ዛሬ ከሰአት አመሻሽ ላይ ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።

እጅግ አሳዛኝ ዜና😭😭.ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፉን ሰምተናል😭ለልጁ,ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን።  ወንድም እህቶ...
14/01/2024

እጅግ አሳዛኝ ዜና😭😭.

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፉን ሰምተናል😭

ለልጁ,ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን።

ወንድም እህቶቼ ተራው የማን እንደሆነ አይታወቀም ሁሌም ኢየሱስን የዘላለም አዳኝህ አድርገን መቀበላችንን እርግጠኛ እንሁን የዘላለም ሕይወት የሚገኘው በእርሱ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነውእና።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Voice of ክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share