Abimelech Abraham Boshe

Abimelech Abraham Boshe Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abimelech Abraham Boshe, Digital creator, Arba Minch, Gamo, Addis Ababa.

18/04/2026

  ❤ #ወጣትነት አሳስቷችሁ ዛሬ 8:00 ሰዓት YouTube የገባችሁ የጴንጤ ምዕመናን የእነዚህን መዝሙር እስከ እሁድ ሰምታችሁ እንዲትባረኩ ውስጣችሁ ሾልኩ የገባውን የጥልቁን ሥራ በመዝሙር ...
16/04/2026


#ወጣትነት አሳስቷችሁ ዛሬ 8:00 ሰዓት YouTube የገባችሁ የጴንጤ ምዕመናን የእነዚህን መዝሙር እስከ እሁድ ሰምታችሁ እንዲትባረኩ ውስጣችሁ ሾልኩ የገባውን የጥልቁን ሥራ በመዝሙር እንዲታፀዱ የጴንጤዎች ወስነናል ❤❤

16/04/2026

#ያንተ/ቺ /ሻል_የት_ነህ/ነሽ

 #ጉሞ #አጋሬበነዚህ ድንቅ ዎላይተኛ መዝሙሮችን ስያስመልክ ምናቀው  #ዘማሪ  አማኑኤል አደማ አሁን ደግሞ በራሱ መዝሙር ብቅ ብሏል  ''በሚል ድንቅ መዝሙር   አልበም አዘጋጅቶ ይዞላችሁ መ...
15/04/2026

#ጉሞ
#አጋሬ
በነዚህ ድንቅ ዎላይተኛ መዝሙሮችን ስያስመልክ ምናቀው
#ዘማሪ አማኑኤል አደማ
አሁን ደግሞ በራሱ መዝሙር ብቅ ብሏል ''በሚል ድንቅ መዝሙር አልበም አዘጋጅቶ ይዞላችሁ መቷል።
#እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን እኛንም ደስ አለን
በቅርብ ቀን

15/04/2026

ነው

14/04/2026

#እግዚአብሔር የሰጠን የከበረ ስጦታ ኢየሱስ ነው

13/04/2026

ከድል በኃላ #ወንጌል ሰበኩ 💪
በስኬት አንዲያጠናቅቁ ለረዳቸው አምላክ
ተምበርክከው ምስጋና እና እያሉ ሰበኩ

ለስንታችን ትሆን ይቺ የኘላስቲክ ወንበር የምታስተምረን⁉️ዙፋን አምጡልኝ ለክብሬ አላለች፤በኘላስቲክ ወንበር እቀመጣለሁ!ትህትናን ከክርስቶስ ኢየሱስ የተማረች፤እሱ ሲከብርላት ብቻ ነው ፍላጎቷ።...
13/04/2026

ለስንታችን ትሆን ይቺ የኘላስቲክ ወንበር የምታስተምረን⁉️

ዙፋን አምጡልኝ ለክብሬ አላለች፤በኘላስቲክ ወንበር እቀመጣለሁ!
ትህትናን ከክርስቶስ ኢየሱስ የተማረች፤እሱ ሲከብርላት ብቻ ነው ፍላጎቷ።
በዚህ ዘመን ላለን መሬት አይንካን ለሚሉ....ምሳሌ የምትሆን የተባረከች ድንቅ ሴት🙏

13/04/2026

#ብዙ ሰው ስያገኘኝ የምጠየቀው ? ስሉኝ.....

Address

Arba Minch, Gamo
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abimelech Abraham Boshe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share