Yewalashet G

Yewalashet G “እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ

“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ...
19/03/2025

“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
— ሮሜ 1፥3-4

“አንዳንድ ደቀ መዛሙርትንም አገኘ፦ ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን ተቀበላችሁን? አላቸው። እነርሱም፦ አልተቀበልንም መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ስንኳ አልሰማንም አሉት።”  — ሐዋርያት 19፥2
01/03/2025

“አንዳንድ ደቀ መዛሙርትንም አገኘ፦ ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን ተቀበላችሁን? አላቸው። እነርሱም፦ አልተቀበልንም መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ስንኳ አልሰማንም አሉት።”
— ሐዋርያት 19፥2

15/02/2025

“እግዚአብሔር በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው፥ ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው።”
— ናሆም 1፥3

 #የሻኪሶ  #አማኑኤል ሕብረት ቤ/ክ  #ከኤልቶላድ ሚኒስትሪ ጋር ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍረንስ ላይ በሻኪሶና በአከባቢው የምትገኙ ሁላችሁ ቅዱሳን ኑ የጌታን ጸጋና በረከት ተካፈሉ
01/07/2024

#የሻኪሶ #አማኑኤል ሕብረት ቤ/ክ #ከኤልቶላድ ሚኒስትሪ ጋር ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍረንስ ላይ በሻኪሶና በአከባቢው የምትገኙ ሁላችሁ ቅዱሳን ኑ የጌታን ጸጋና በረከት ተካፈሉ

28/06/2024
ነገር ግን መልእክቱ በእኔ አማካይነት በሙላት እንዲሰበክና አሕዛብ ሁሉ እንዲሰሙት ጌታ በአጠገቤ ቆሞ አበረታኝ፤ ከአንበሳም መንጋጋ አዳነኝ። 2 ጢሞቴዎስ 4:17
10/06/2024

ነገር ግን መልእክቱ በእኔ አማካይነት በሙላት እንዲሰበክና አሕዛብ ሁሉ እንዲሰሙት ጌታ በአጠገቤ ቆሞ አበረታኝ፤ ከአንበሳም መንጋጋ አዳነኝ።
2 ጢሞቴዎስ 4:17

የእግዚአብሔር ቃል ለኤልያስ መጣለት፤ “ሄደህ ለአክዓብ ተገለጥ፤ እኔም በምድሪቱ ላይ ዝናብ አዘንባለሁ።” 1 ነገሥት 18:1
09/06/2024

የእግዚአብሔር ቃል ለኤልያስ መጣለት፤ “ሄደህ ለአክዓብ ተገለጥ፤ እኔም በምድሪቱ ላይ ዝናብ አዘንባለሁ።”
1 ነገሥት 18:1

2ኛ ነገሥት 9¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ነቢዩም ኤልሳዕ ከነቢያት ልጆች አንዱን ጠርቶ እንዲህ አለው፦ ወገብህን ታጥቀህ ይህን የዘይት ማሰሮ በእጅህ ያዝ፥ ወደ ሬማት ዘገለዓድም ሂድ።² በዚያም በደረ...
25/05/2024

2ኛ ነገሥት 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ነቢዩም ኤልሳዕ ከነቢያት ልጆች አንዱን ጠርቶ እንዲህ አለው፦ ወገብህን ታጥቀህ ይህን የዘይት ማሰሮ በእጅህ ያዝ፥ ወደ ሬማት ዘገለዓድም ሂድ።
² በዚያም በደረስህ ጊዜ የናሜሲን ልጅ የኢዮሣፍጥን ልጅ ኢዩን ታገኘዋለህ፤ ገብተህም ከወንድሞቹ መካከል አስነሣው፥ ወደ ጓዳም አግባው።
³ የዘይቱንም ማሰሮ ይዘህ በራሱ ላይ አፍስሰውና፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በእስራኤል ላይ ንጉሥ ትሆን ዘንድ ቀባሁህ በለው፤ በሩንም ከፍተህ ሽሽ፥ አትዘግይም።

የዮሐንስ ራእይ 55፤ ከሽማግሌዎቹም አንዱ፦ አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል፡ አለኝ።
19/02/2024

የዮሐንስ ራእይ 5
5፤ ከሽማግሌዎቹም አንዱ፦ አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል፡ አለኝ።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251925153525

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yewalashet G posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category