
09/07/2024
ብሄራዊ ቡድናችን የክርስትና እናት አገኘ
በመዲናዋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከተማ መስተዳደሩ በከፍተኛ ወጪ እያደሰና እየሰራቸው ካሉ ስራወች ውስጥ አንዱ የሆነው የእግርኳስ ሜዳወች ሲሆኑ በዚህም በትናትና ዕለት በሸራተን አዲስ በነበረው መርሀግብር የእግርኳስ ፌድሬሽኑ ፕሬዝዳንት ከንቲባዋን የተከበሩ የዋሊያወቹና የሉሲወቹን ብሄራዊ ቡድኖች የበላይ ጠባቂ ሞግዚት አድርገው ሾመዋል።