Ethio-News

Ethio-News to the point

13/05/2025
30/04/2025

“ይህ ዓመት የኢትዮጵያ የማንሰራራት ዓመት ነው።” ባልነው መሰረት እየመጣ ያለው ለውጥ ይበል የሚያስብል ነው።”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቡልቡላ ፓርክን በጎበኙበት ወቅት ከተናገሩት የተወሰደ

Oromia Prosperity Party / OPP /

Namichi kun xiyeeffannaa barbaadee dhabaa jira. Barri milkii fi dhageettummaa takka. Ishiin itti dabartee jirti. Namni h...
30/04/2025

Namichi kun xiyeeffannaa barbaadee dhabaa jira. Barri milkii fi dhageettummaa takka. Ishiin itti dabartee jirti.

Namni hanga eenyummaa namaa barutti namaaf gowwoomuu danda'a. Gaafa eenyummaa kee bare garuu kutee si gata. Jawar Mohammed waan akkasitu mudate. Ummanni Oromoo itti damaqee jira. Koluu galaa warra soddaa erga ta'ee ammoo itti ummata keessaa bahee jira. Har'a ammoo qaxarrii RIBn dhufee jira. Kana duubas waatu jira. Akka gadiin nama hin deemiin.Dubbii himaa oduu mandaraa ta'aa jira.

30/04/2025
የጨረቃ ካርታዉ እና ህገ-ወጥ ቤቶች ~~በታዛቢዉ ብዕር 📩የለዉጡ ፍኖተካርታ ቀያሽ እና Mastermind እንደሆን በተደጋጋሚ ሲናገር የምንሰማዉ አንድ ሰዉ አለ ፥ እንደሱ አባባል ካርታዉን ሰ...
30/04/2025

የጨረቃ ካርታዉ እና ህገ-ወጥ ቤቶች
~~በታዛቢዉ ብዕር 📩

የለዉጡ ፍኖተካርታ ቀያሽ እና Mastermind እንደሆን በተደጋጋሚ ሲናገር የምንሰማዉ አንድ ሰዉ አለ ፥ እንደሱ አባባል ካርታዉን ሰርቶ ጨርሶ ለአብይ አህመድ እንደሰጠዉ ይናገራል / ምናልባት የሰጠዉ ካርታ ግን የጨረቃ ቤቶች ሊሆን ይችላል የሚል ግምት አለኝ / ። ታዲያ ይህ ግለሰብ በብሄር ፥ በሃይማኖት እና በጎጥ ላይ ያረፉ በርካታ ህግ-ወጥ ቤቶችን ግንባታ ያቀላጠፈ አናፂ ነዉ(በዚህ አንኳን አይታማም)።

🚨በኦሮሞ ስም የገነባዉን ቤት በአማራ #ጥላቻ ትርክት ጣሪያ ለማልበት የሚዉተረተር ፥ በአማራ ስም የሚገነባዉን ቤት በኦሮሞ #ሞት ቀለም ለመቀባት የሚፍጨረጨር ፥ አንዴ ፌዴራሊስት ሲሞቀዉ ደግሞ ሳይንቲስት ፥ጩሀት ሲበዛ ሰላማዊ ታጋይ ፥ ጭር ሲል ፖለቲከኛ እየሆነ በጨረቃ መሬት አንድ ቀን የማያድርባቸዉን የጨረቃ ቤቶችን እየገነባ የፖለቲካ እድሜዉን #በዉርደት እና በኪሳራ እያገባደደ ያለ ሹልክልክ ፍጥረት ይመስለኛል።

ይህ ግለሰብ ኦሮሞ ነኝ ብሎ የሚያወራ ተግባሩ ፀረ ኦሮሞ የሆነ እንደሆነ ሌላ ፕላኔት ላይ ያሉት ፍጥረታት ቢጠየቁ ምስክር የሚሆኑበት ሀቅ ነዉ! የኦሮሞ ህዝብ #ፖለቲካዊ ፥ #ኢኮኖሚያዊ ፥ #ማህበረሰባዊ ኪሳራዎች ዉስጥ የሚገባባቸዉን ስሌቶች በማዉጣት እና ለመተግበር በመንቀሳቀስ የተጠመደ ቁጥር እንድ የኦሮሞ ጠላት የሚባል አልሞት ባይ ተጋዳይ ነዉ።

በስልጣን ጥማት የሰከረ፥ በቅንዓት ናላዉ የዞረ ፥ በግለሰቦች ላይ ካለዉ ቅናት እና ንዴት የተነሳ የ60 ሚሊዮን ኦሮሞን ህይወት በልሙጥ እይታዉ የሚቃኝ(መዘወር የሚፈልግ) ሰነፍ ሰዉ መሆኑ ግልፅ ነዉ ፥ ለዚህ ደግሞ መጠየቅ ይበቃል።

ጃዋር ወርቅ ቢነጠፍለት እንኳን ፋንድያ የሚል የአይምሮ እድገቱ ያቆመ ሰዉ መሆኑን መረዳት ያስፈልገናል ። እንደዚህ ካልሆን እንደ እዉር መሪ ተከታዮች ሆሆሆ ብለዉ እንደሚከተሉት ጥቂት ጀሌዎቹ በጨለምተኝነት መደናበር ነዉ ትርፉ። የፍኖተካርታዉ ባለቤት የተሳሳተዉ ነገር የጨረቃ ካርታ ላይ ቤት መስራቱን ነዉ ። ለማንኛዉም መከላከያ ሰራዊት በትዉልድ ይገነባል ። ሀገር ደግሞ በትውልድ ትጠበቃለች!
!

ከሰሞኑ “ጭር ሲል አልወድም” ያለው ጃዋር መሓመድ የተባለ ግጭት ጠማቂ ግለሰብ በየሁለት ደቂቃው መከላከያ ሰራዊታችንን ለማጠልሸት እና የመጪውን ትቅልድ እጣ ፋንታ ለማበላሸት መከላከያን አትቀ...
30/04/2025

ከሰሞኑ “ጭር ሲል አልወድም” ያለው ጃዋር መሓመድ የተባለ ግጭት ጠማቂ ግለሰብ በየሁለት ደቂቃው መከላከያ ሰራዊታችንን ለማጠልሸት እና የመጪውን ትቅልድ እጣ ፋንታ ለማበላሸት መከላከያን አትቀላቀሉ እያለ እየወተወተ ይገኛል። እኛ እንደ ህዝብም ሆነ እንደ ዜጋ ከመከላከያ ሰራዊታችን ጎን እንቆማለን እንሳተፋለን።
ዘራፊ ቡድን #ህጻናትን እና #ወጣቶችን እያገተ #የጅብ ቆዳ እያለበሰ መጫወቻ ሲያደርጋቸው አንድም ቃል ያልተናገረ ይልቁንም እነሱን ወክሎ የተከራከረ ደንቆሮ ስለ መከላከያ ሰራዊታችን ሊናገር አይችልም።

መከላከያ ሰራዊት በትዉልድ ይገነባል ፥ ሀገር በትውልድ ትጠበቃለች!

Address

Bole 192/132
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share