Rassdana Arts

Rassdana Arts የተምኔት ፊርማ! ራዶስ የስነ-ሀሳብ ትዕይንቶች ጎጆ ነው። ለስነ-ጥበብና ፈጠራ የአብርሆትን መንገድ እንገነባለን!
የተምኔት ፊርማ

22/02/2025
22/02/2025

አርቲስት ቴዲአፍሮ

22/02/2025

“The artist has to make the viewer understand that his world is too narrow, he has to open up to new perspectives.”

— Antoni Tàpies

Optical Illusions painted by the Canadian surrealist Rob Gonsalves (1959)
22/02/2025

Optical Illusions painted by the Canadian surrealist Rob Gonsalves (1959)

18/02/2025

#ሐሙስ
8:00
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መኮንን አዳራሽ
የዶ/ር ብርሃኑ በሻህ "መንግሥትና ሀብት" የተሰኘ መጽሐፍን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ያስመርቃል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በትብብር መጽሐፉን ያስመርቃል።

በዝግጅቱ ላይ የምጣኔ ሀብት ተመራማሪው ዶ/ር አለማየሁ ስዩም፣ የአቅርቦት አስተዳደር ተመራማሪው ዶ/ር ማቲዎስ ንሰርሙ እና ዶ/ር ፍሰሀ ይታገሱ የኢንዱስትሪ ልማት ፓርኮች ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሀሳባቸውን ያጋሩናል።

እርስዎም ይገኙና የዝግጅቱ አካል ይሁኑ!

11/02/2025

አሰደናቂ የሀገራችን መስህቦች መካከል!

Address

Addis Ababa
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rassdana Arts posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share