Shewa Times

  787 8
12/06/2025

787 8

የኤር  #ኢንዲያ ንብረት የሆነ  #ቦይንግ 787-8  #ድሪምላይነር  #አውሮፕላን (የበረራ ቁጥር 171) ዛሬ የመከስከስ አደጋ አጋጥሞታል።ከሕንድ አህመዳባድ ከተማ 242 ሰዎችን ጭኖ ወደ ለ...
12/06/2025

የኤር #ኢንዲያ ንብረት የሆነ #ቦይንግ 787-8 #ድሪምላይነር #አውሮፕላን (የበረራ ቁጥር 171) ዛሬ የመከስከስ አደጋ አጋጥሞታል።

ከሕንድ አህመዳባድ ከተማ 242 ሰዎችን ጭኖ ወደ ለንደን ለመብረር የተነሳው አውሮፕላን በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ በአውሮፕላን ማረፍያው አቅራብያ ተከስክሷል።

በህይወት ሰው ስለመትረፉ ምንም የተባለ ነገር የለም።

Video Credit ፦ Al Arabia

12/06/2025

Video: An Air 787-8 (flight number 171) crashed today.

The plane, carrying 242 people from Ahmedabad, India, to London, crashed minutes before landing.

There are no reports of any survivors.

12/06/2025

ቪድዮ ፦ የኤር ኢንዲያ ንብረት የሆነ ቦይንግ 787-8 ድሪምላይነር አውሮፕላን (የበረራ ቁጥር 171) ዛሬ የመከስከስ አደጋ አጋጥሞታል።

ከሕንድ አህመዳባድ ከተማ 242 ሰዎችን ጭኖ ወደ ለንደን ለመብረር የተነሳው አውሮፕላን በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ በአውሮፕላን ማረፍያው አቅራብያ ተከስክሷል።

በህይወት ሰው ስለመትረፉ ምንም የተባለ ነገር የለም።

Video Credit ፦ Al Arabia

08/08/2023

ስለ ሞርታር መሳሪያ ለፋኖ ይህንን መልዕክት አድርሱልኝ

==================================
የአብይ አህመድ ፋሽስታዊ መራሪ ቡድን 2 ዓይነት ሞርታር መሳሪያዎች አሉት, 82 mm እና 120 mm. ሁለቱም ሞርታር መሳሪያዎች የቀጥታ ተኩስ እንደ ታንክ ወይም ዙ-23 መተኮስ አይችሉም ስለሆነም ሞርታር ከተማ ይዞ ዘፍ ዘፍ ሲል ብታዩት አንዳች ነገር አያደርግም::

ሌላው 107 mm ሮኬት ነው:: ይህ መሳሪያ በቶዮታ ፕክ አፕ ስለሚጫን የትኛውም ተዋጊን በቀላሉ ቅንድቡን ማለት ትችላላችሁ:: ይህ መሳሪያም የቀጥታ ተኩስ መተኮስ የሚችለው እስከ 1400ሜትር ብቻ ነው:: ይህ መሳሪያ ለምሽግ ወይም ወሳኝ ለሆነ ኃይል እንጅ ለተወሰኑ ሰዎች ብትተኩሰው ፍፁም ትርጉም የለውም: በቀጥታ ተኩስ ሊላማውን ለመምታትም እጅግ አስቸጋሪ ነው::

ሌላው ይህ መሳሪያ በመጀመሪያው ጥይት የመምታት እድሉ 5 ፐርሰንት እንኳን አይሆንም ስለሆነም እርምት ሰርቶ ሊተኩስ ስለሚችል በፍጥነት ቦታ ከለወጥክ ጥይት ሲተኩስ ይውላል እንጅ አንዳች ትርጉም የለውም::

አብይ አህመድ ከተማ ውስጥ ሊዋጋበት የሚችለው የተሻለ አማራጭ በምስሉ ላይ የምታዩት ብረት ለበስ ብቻ ነው: ከዚህ ውጭ ያለው ፍፁም ትርጉም የለውም ስለሆነም ሺህ የሜካናይድ መሳራያ ቢያንጋጋ ለማሰፈራራት እንጅ አንዳች ትርጉም የለውም::

107 ሚ ሜትር ሮኬትና ሞርታር ከማረካችሁ የምትፈልጉትን እርዳታ የሚሰጡ አርበኞች አገር ውስጥ ሳላሉን አገናኛችሗለሁ:: ታንክም ከማረካችሁ ብዙ ታንከኞች አሉ: መልዕክት ላኩልኝ

ለነፃነት የሚደረገውን ትግል ያለ ምንም ፍርሃት በጀግንነት ሁሉም ሰው በሚችለው ማገዝ ግዴታው ነው!

ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ!

ከዚህ ብረት ለበስ ውጭ የትኛውም መሳሪያ ለከተማ ውጊያ ትርጉም የለውም!

በአድስ አበባ ከተማ ሽንት ቤቶች መልቶ ፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ መኪኖች መጨናነቃቸውን የከተማው ማዘጋጃ ቤት ተናግሯል ።ወጥር ፋኖ💪
08/08/2023

በአድስ አበባ ከተማ ሽንት ቤቶች መልቶ ፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ መኪኖች መጨናነቃቸውን የከተማው ማዘጋጃ ቤት ተናግሯል ።

ወጥር ፋኖ💪

08/08/2023
ሰበር መረጃጎንደር ላይ ከትናንት የቀጠለ ዛሬም ትንቅንቅ ላይ ነው። በአርማጭሆ: በወገራ: በበለሳ: በጭልጋ መተማ: በቋራ ሻሁራ ደንቢያ በኦሾህ አጥር ስለታጠረ የትም አይደርስም።  የተፈጠረው...
08/08/2023

ሰበር መረጃ

ጎንደር ላይ ከትናንት የቀጠለ ዛሬም ትንቅንቅ ላይ ነው። በአርማጭሆ: በወገራ: በበለሳ: በጭልጋ መተማ: በቋራ ሻሁራ ደንቢያ በኦሾህ አጥር ስለታጠረ የትም አይደርስም። የተፈጠረው መናበብ አፍን በእጅ ያስጭናል። አድማ ብተና የሠራው ክህደት ከዋና ጠላቶቻችን በላይ ሁኖ ተመዝግቧል።

ከእኛ የሚጠበቀው መፍጠን። እያንዳንዷ ሽርፍራፊ ሰከንድ ህይወታችን ናት! በሰከንድ ህይወት ይጠፋል በሰከንድ ህይወት ይድናል። በጠላቶቻችን ላይ እንጨክን በምርኮኞቻችን ላይ ደግ እንሁን!!!

እናሸንፋለን!!!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shewa Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share