Ethio page

Ethio page This page about making a fun, and rising different ideas.

19/02/2023

የዘመናችን የእሾኽ አክሊል

ከዛሬ 40 ዓመታት በፊት የሸዋ ክፍለ ሀገር ሊቀጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ (2ኛ) በዝዋይ ገዳም ለዲያቆናት እና ካህናት ሃይማኖት ከምግባር እየመረመሩ ክህነት ይሰጡ ነበር።

ለሹመት ከቀረቡት መካከል አንደኛው በወጉ ያለተማረ በምግባርም ያልሰመረ አንድ እጩ አግኝተው "ዘንድሮ አልሾምህም። ለሚቀጥለው ዓመት በደምብ ተምረህ፣ በምግባርም ሰክነህ ስትመጣ ትሾማለህ" ብለው መለሱት።

አብረውት የመጡት ወዳጅ ዘመዶቹ ተሰብስበው ብፁዕነታቸውን "እባክዎ ከነ ችግሩም ቢሆን ይሹሙልን። ወገኖቹም ይጣሉናል። እርሱ ካልተሾመ
ቤተክርስቲያናችንም ትዘጋለች" ሲሉ በማስተዛዘን ልመና አቀረቡ።

አቡነ ጎርጎርዮስ ግን "የወገኖቹን ቁጣ ፈርቼ በሃይማኖቱ ያለጸና በምግባሩ ያልቀናን ሰው ካህን እንዲሆን ሾሜ ቤተክርስቲያኒቱ ላይ የማይነቀል እሾኽ ከምተክልባት ለጊዜው ብትዘጋ ይሻላል። ወደፊት የተሻለ እና ለክህነት የተገባ ሰው አግኝተን ስንሾም ያኔ ይከፍታታል።" ብለው መለሷቸው።

ዛሬ ላይ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለሁለት ካልሰነጠቅናት ብለው ቁም ስቅሏን የሚያሳዩዋት ግለሰቦች በሃይማኖት ጽናታቸው፤ በምግባርም መቅናታቸው የተመሠከረላቸው መሆኑ ሳይረጋገጥ የሆነ ወገንን ለማስደሰት በይድረስ ይድረስ የተሾሙ እንደነበሩ አሁን እሾኹ ደርሶ ሲወጋን ተረድተነዋል። ለቤተክርስቲያኒቱ የእሾኽ አክሊል ሆነው እየወጓትና እያደሟት ነውና!

ያለፈ አልፏል! አሁንም ቢሆን ባለሥልጣናትን ለማስደሰት ወይንም የአጃቢዎቻቸውን ጩኸት በመፍራት እንኳንስ ጵጵስና ዲቁና ለማይገባቸው፤ ከእግዚአብ ልጅነታቸው ይልቅ የብሔረሰብ ልጅነታቸው ደርሶ ለሚንጣቸው ዘውገኞች የክህነት ሹመት መስጠት በክርስቶስ መቅደስ ጉልላት ላይ ሌላ ተጨማሪ መርዛማ እሾኽ አክሊል እንደመድፋት ይቆጠራል።

(የኔታ ቡሩክ)

ቤተክርስቲያን ማቅ ለበሰች ህዝበ ክርስቲያኑም የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔን በመቀበል የነነዌን ፆም ለ3 ቀን ጥቁር በመልበስና በመፆም በሀዘን አሳለፉ።ታሪክ መዝገብ ላይ ተመዝግቧል ።የካቲት 01/2...
09/02/2023

ቤተክርስቲያን ማቅ ለበሰች ህዝበ ክርስቲያኑም የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔን በመቀበል የነነዌን ፆም ለ3 ቀን ጥቁር በመልበስና በመፆም በሀዘን አሳለፉ።
ታሪክ መዝገብ ላይ ተመዝግቧል ።
የካቲት 01/2015 ዓ.ም
እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን አንድነቷን ይጠብቅልን ።

😀😀😀🤣🤣🤣😂😂🤩🤩
13/01/2023

😀😀😀🤣🤣🤣😂😂🤩🤩

ሰላም!
12/11/2022

ሰላም!

Ethiopians are not only fighting the terrorist group of TPLF but also with it's supporters USA 🇺🇸  and some of European!...
28/10/2022

Ethiopians are not only fighting the terrorist group of TPLF but also with it's supporters USA 🇺🇸 and some of European!!

18/09/2022

ትግራይ ውስጥ ያለው ሁኔታ አሁን

ላታመልጭኝ አታሯሩጭኝ። 😀😀
04/09/2022

ላታመልጭኝ አታሯሩጭኝ። 😀😀

31/08/2022
ባሁኑ ስዓት ያለው የትግራይ ነባራዊ ሁኔታ።
26/08/2022

ባሁኑ ስዓት ያለው የትግራይ ነባራዊ ሁኔታ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio page:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share