ቤተ-አማራ / Bete-Amhara TV

ቤተ-አማራ / Bete-Amhara TV Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቤተ-አማራ / Bete-Amhara TV, Media/News Company, Addis Ababa.

Like እና Share ያድርጉ:- ለፈጣን እና አስተማማኝ መረጃ!
ቤተ-አማራ ቴቪ - Bete-Amhara TV covers wide-range of timely and historical issues about the Amhara people, Ethiopians, the Greater Horn of Africa and the Globe.

22/07/2024

እልፍ የአማራልጅ (ለዛውም ሸዋ?!) መሪ ሆኖ ይመጣል!

22/07/2024

እስክንድር ጠላት ነው! አንገታችን ላይ ሰይፉን አሳርፏል!

06/06/2024

አስቸኳይ መልዕክት
አሸባሪው የብልፅግና መንግስት በአየር ሃይል መምሪያ በተለይም የድሮን ኦፕሬተሮችን ሙሉ በሙሉ በኦሮሞ ወታደሮች ብቻ ማደራጀቱን በነገው ዕለት ያጠናቅቃል። ለዚህም ሴራው ይረዳው ዘንድ ከ3 ወራት በፊት ለመኮንነት ለስልጠና ወደ ሁርሶ ከላካቸው ባለ ሌላ ማዕረግተኞች (ባማ) የደሮን ኦፕሬተሮችንና የአየርሃይል ባልደረቦች መካከል የኦሮሞ ጎሳ አባላት የድሮን ኦፕሬተሮችን ብቻ ለይቶ ስልጠናውን አቋርጠው ወደ ደብረ ዘይት መልሷቸዋል። ከነገ ሃሙስ ጀምሮ ተከታታይ የድሮን ድብደባወችን በአማራ ህዝብ ላይ ለመፈፀም ዝግጅቱን አጠናቋል። መላው የአማራ ህዝብናፋኖ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ የአየር ሃይል ምንጮቻችን ያሳስባሉ። ጉዳዩ ወደለየለት ዘረኝነት መቀየሩን የአማራና የሌሎችብሔረሰቦች የሰራዊት አባላት ተገንዝበው ከወዲሁ ከዚህ ዘረኛ ስርዐት ራሳቸውን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እንዲለዩ እና ከህዝብ ጎን እንዲሰለፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

17/01/2024

ሳልድን የሄድኩ እንደሁ መኖሬ እንዴት ያንገበግበኝ!

08/08/2023

ሰበር ዜና‼️

ፋኖ ዛሬ ጎንደር ላይ 8 ታንክ እና 3 ጄኔራሎችን እና 2400 ወታደሮችን ማርኳል፡፡

Mesganaw Andualem

07/08/2023

ሥርዓቱ ከውስጥ መፍረክረክ ጀምሯል !
በአዲስ አበባ ከተማ የፀጥታ አካላት መካከል ከፍተኛ አለመግባባት ተከሰተ።
ሁለት የወንጀል መከላከል ኮሚሽነሮች እንለቃለን ብለዋል።
ፋኖና አማራ ስልጣናችንን ሊነጥቁን ነው በሚል በሸኔ የሚመራ የተደራጀ ኃይል በአዲስአበባ እና በሸገር ዙሪያ እንዲሸምቅ መደረጉን ነው።
ሁሉንም የፖሊስ መኮንኖች በከተማው ላይ ለሚደርሰው ቀውስ ተጠያቂ አንሆንም ለሕዝብ እናሳውቃለን።
ሕዝብ ራሱን ይጠብቃል ብለዋል። ሁለት የኦሮሞ የፖሊስ መኮንኖች ይሄ ነገር ለኦሮሞም አይጠቅምም ብለዋል።
አዲስአበባ ውስጥ ሦስት እጅ በላይ ሕዝቡ የፋኖ ደጋፊ ነው የሚል ግምገማ ቀርቧል።

07/08/2023

ላስታ፦
ግዳን ሙጃ ወሳኝ ገዥ መሬት ለመቆጣጠር ከባድ ውጊያ ቀጥሏል፡፡ ይህንን ቦታ መቆጣጠር የአካባቢውን ጦርነት 80 በመቶ ይቋጫል፡፡ እስካሁን ፋኖ ከፍተኛ ድል እየተቀዳጀ ነው፡፡
ጎንደር፦
አንድ ሻለቃ መከላከያ ጦር ከድቶ ወደ ፋኖ ተቀላቅሏል፡፡ 4 ዲሽቃ፣ 8 መትረየስ፣ 14 ስናይፐር እና ከ600 በላይ ክላሽንኮፍ ይዘው ነው ፋኖን የተቀላቀሉት፡፡

06/08/2023

ይድረሰ ለአማራ ፋኖ‼️
በአማራ ህዝብ ላይ በአምባገነኑ መንግሰት የታወጀበትን ጦርነት በሚገባ እየመከታቹህ እንደሆነ እንደ አንድ ተገፊ አማራ ሁኔታውን እየተከታተልኩኝ ነው።
ስለሆነም አንዳንድ ጠቃሚ መረጃ ስለመከላከያ ሰራዊት አድረጃጀቱና ሰለታጠቃቸው ከነፍሰ ወከፍ እሰከ ሚካናይዝድ መሳሪያዎች ጉዳት የማድረሰ አቅማቸውና አጠቃቀማቸውን ትንሸ ልንገራቹህ። እየተዋጋቹህ ያላቹህት ውጊያ የሸምቅ ወይም የደፈጣ ውጊያ ሰለሆነ ለደፈጣ ወይም ለሸምቅ ወጊያ የማይሆኑ ወይም የማይመቹህ መሳሪያዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል።
1, 82mm ሞርታር
2, 120mm ሞርታር
3, መድፍ
4,መቶ ሰባት ሮኬት
5, ታንክ
6, ቢኤም ባለ አሰራሁለት አፈሙዝና ባለ አርባ አፈሙዝ እና ከእነዚህ በላይ ከባድ መሳሪያዎች ለቀጥታ ተኩሰ ወይም ለድንገተኛ ማጥቃት የማይሆኑ፣ ያለካርታ ጥቅስ እና ያለዲግሪው ወይም ያለ ሚልሰ ታርጌት መምታት አይችሉም።
ለመደበኛ ውጊያ ላይ ብቻ ነው ትልቅ አገልግሎት ያላቸው ስለዚህ እነዚህን ከላይ የጠቀሰኳቸውን መሳሪያዎች መከላከያ ሰራዊት ወደ እናንተ ሊዋጋ ቢመጣ ያለምንም ፍራቻ እና መደናገጥ በነፍሰ ወከፍ መሳሪያ ማለትም በክላሸ በመግጠም በእጅ በእጅ ወጊያ መማረክና ማሸነፍ የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እወዳለሁ።
ሌላው ለደፈጣ ወይም ለሸምቅ ውጊያ በቀላሉ ሊተኮሱ እና ኪሳራ የሚያሰከትልሉ መከላከያ የታጠቃቸው ትጥቆች ዝርዝር፦
1,ዙ 23 ባለ ሁለት አፈሙዝ
2, ነጥብ አሰራ አራት
3,ብሬን
4, ዲሸቃ
5, እሰናይፐር እና ክላሸ እንኮፍ መሳሪያ ናቸው። ስለሆነም ከላይ የጠቀሰኳቸውን ትጥቆች ይዞ የሚዋጋ ሰራዊት ካጋጠማቹህ ወታደራዊ ሰልት በመጠቀም በጥንቃቄ ውጊያውን መምራት ያሰፈልጋል።
በመጨረሻ የመከላከያ ሰራዊት አሁናዊ ቁመና በተመለከተ
አሁን ባለው አደረጃጀት ውጊያን በአግባቡ መምራት የሚችል የአመራር ሰንሰለት የለውም። አብዛኛው በጓድ መሪና በመቶ መሪ ደረጃ ያሉ በ2013 አመት ምህረት ወደ ትግል የተቀላቀሉ አዎግተው የማያውቁ አዳዲሰ ስለሆኑ በቀላሉ የሚበተን ወይም መሳሪያ ጥሎ የሚሸሽ ኃይል ነው ያለው።
በአጭሩ አሁን ያለው ወታደር ከመቶ ዘጠና ፐርሰንቱ አዲስ ስለሆነ ችግርን መቋቋም የማይችል እና ነባር ታጋይ ወይም አመራር የሌለው ስለሆነ በቀላሉ ድል ማድረግ ስለሚቻል እርምጃቹህን አጠናክራቹህ ቀጥሉበት።
እንደ ተቋም በሚዲያ ከሚታዩት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ውጭ ሌላው ከጁንታው ተማርኮ የተመለሰ እና አዲሰ ምልምል ስለሆነ ተረጋግቶ የመዋጋት አቅም የለውም።
ድል ለተገፋው ለአማራ ሕዝብ።
የጣናው ሞገድ ከቤተ አማራ!

06/08/2023

ቶሎ ይዳረስ
ከጭፍራ በኩል ወደ ወልደያ አቅጣጫ በርካተ የኦነግ ጦር እየተጠጋ ነው። እንግዲህ
1. ከዞብል --ቆቦ--ተኩለሽ መስመር
2. ሐራ--ወልድያ-ሳንቃ መስመር
3. በውጫሌ -ግሼን ማርያም አቅጣጫ
4. ደሴ-ኩታበር- ደላንታ መስመር ጥብቅ ክትትል እንዲደረግ

06/08/2023

መጣንልሽ!
የአባቶቻችን ከተማ! የኢትዮጵያዊያን ከተማ-አዲስ አበባ!
መጣንልሽ!

06/08/2023

ሰበር ዜና!!!
የባህርዳር ከንቲባ ቤት በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል፤ ጠባቂዎችም ተይዘዋል።

"ዘመቻ አዲስ አበባ" ግርማ ካሳ የአዲስ አበባ ህዝብ ለፋኖ ትልቅ አቀባበል ለማድረግ እየተዘጋጀ ነው::  አዲስ አበባ አቅራቢ ያሉ፣ ደብረ ብርሃን፣ ዓለም ከተማ፣ ምንጃር አረርቲ ከብልፅግና ...
06/08/2023

"ዘመቻ አዲስ አበባ" ግርማ ካሳ
የአዲስ አበባ ህዝብ ለፋኖ ትልቅ አቀባበል ለማድረግ እየተዘጋጀ ነው:: አዲስ አበባ አቅራቢ ያሉ፣ ደብረ ብርሃን፣ ዓለም ከተማ፣ ምንጃር አረርቲ ከብልፅግና አጋንንት ነፃ ወጥተዋል፡፡
በአዲስ አበባና በደብረ ብርሃን መከከል በምትገኘው ሸኖ፣ የቂቤ አገርማ በአለልቱ የነበሩ የብልፅግና ወታደሮች ጥለው ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡
የአማራ ኃይሎች በሶስት አቅጣጫ ነው ፊታቸውን ወደ አዲስ አበባ እያደረጉ ያሉት፡፡ አንደኛው በጣም እየፈጠ ያለው፣ በደብረ ብርሃኑ ለገጣፎ ባለው መስመር ነው፡፡ ሸኖና አለለቱ በሰዓታት ውስጥበፋኖ እጅ ይሆናሉ ተብሎ ነው የሚጠበቀው፡፡ በተለይም የፋኖዎች እንቅስቃሴ ከደጋማ፣ ከፍተኛ ቦታዎች ዝቅ ወዳሉ ቦታዎች በመሆኑ፣የመከላከያ ጦር አባላትን ጥለው እየሄዱ በመሆናቸው በዚህ እስመር አዲስ አበባ ለመግባት ብዙ አስቸጋሪ አይሆንም ነው እየተባለ ያለው፡፡
ሁለተኛው ከዓለም ከተማ በመቂ ጡሪ አድርጎ ወደ ጫንጮ፣ ሱሉልታ በሚወስደው መስመር ነው፡፡ አገዛዙ ከመቂጡሩ ወደ ፍቼ በሚወስደው መንገድ፣ ወደ ደጀን ከፍተኛ ጦር ልኮ ነበር፡፡ ያ ጦር በጎጃም እየተደመሰሰ ባለበት ነው፣ በቆረጣ በዓለምከተማ በኩል የአዲስ አበባ ጎጃም መንገድ ለመቆጣጠር፣ በሱሉልታም በኩል አዲስ አበባ ለመግባት ፋኖዎች እየተንቀሳቀሱ ያሉት፡፡
ሶስተኛው በምን ጃር አረርቲ በኩል ነው፤፡ በዚህ መስመር የሚደረግ እንቅሳሴ። ሙሉ ለሙሉ ከአዲስ አበባ ወደ ጅቡቲ የሚወስደውን መንገድ የሚዘጋ ነው፡፡ በሞጆ በኩል ከደቡብ አቅጣጫ ደብረ ዘይትንና አዲስ አበባ ለመቆጣጠር የሚያስችል ነው፡፡
በነዚህ በሶስቱም አቅጣጫዎች እየገሰገሰ ያለው የፋኖ ኃይል በአካባቢ ነዋሪዎች እጅግ በጣም ከፍተኛ ድጋፍ ነው ያለው፡፡ በሸኖ፣ በአለልቱ፣ ሰንዳፋ፣ መኪጡሬ፣ ሞጆ፣ ደብረ ዘይት ወዘተ ፣ በኦሮሞማ ኃይሎች ኦሮሞ ያልሆኑ የኦሮሙማ አፓርታይዳዊ አገዛዝ የመረራቸው ማሀብረሰባት ማጆሪቲ የሆኑባቸው አካባቢዎች ናቸው፡፡ በዚያ ያሉ ኦሮሞዎችም ቢሆን የኦህዴድን ዱላ የቀመሱ በአገዛዙ የተማረሩ ናቸው፡፡
ምን አለፋችሁ በቀናት ውስጥ አዲስ አበባ የአማራ ኃይሎች ሊገቡ ይችላሉ፡፡ እነ ሺመለስ አብዲሳ ፣ አዳነች አበቤ የት እንደሚሄዱ የምናየው ይሆናል፡፡ አብይ አህመድ እንኳን ቤተሰቡን ወደ አሜሪካ እነንደላከ እየተሰማ ነው፡፡ እርሱም ወደ ወዳጁ የአቡዳቢ ገዢ ይሸሻል ተብሎ ነው የሚጠበቀው፡፡
ሐምሌ 30 ቀን 2015 ዓ.ም

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቤተ-አማራ / Bete-Amhara TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ቤተ-አማራ / Bete-Amhara TV:

Share