Updating Ethiopia

Updating Ethiopia Welcome to the Updating Ethiopia's official page. Ethiopia's Genuine and inclusive Voice.

We prioritize in being the sole leader of the Broadcasting industry in the country and beyond by promoting the developmental and cultural aspirations of Ethiopia and providing accurate and reliable services to our audience by consistently fulfilling our authentic and trusted voice brand promise.

22/03/2025

Gud new

ማነው ፎቶውን ላይክ አድርጎ ጀልባው ሲገለበጥ ማየት የሚፈልግ?  አስገራሚ ነው።
17/09/2023

ማነው ፎቶውን ላይክ አድርጎ ጀልባው ሲገለበጥ ማየት የሚፈልግ? አስገራሚ ነው።

03/07/2023

ወዮ ወዮ

29/06/2021

ሰላም ለሀገራችን!

06/06/2021

አሪፍ አሪፍ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ።

✔አደገኛው  ዚካ ቫይረስ የፍላቪቫይረስ ዝርያ ሲሆን ከደንጉ ቢጫ ወባና ከምዕራብ ናይል ቫይረስ በሽታዎች ጋር የሚመሳሰል ባህሪ አለው።ይህ ቫይረስ ዚካ ፌቨር ወይም የዚካ በሽታ ለተባለ በወባ ...
15/07/2020

✔አደገኛው
ዚካ ቫይረስ የፍላቪቫይረስ ዝርያ ሲሆን ከደንጉ ቢጫ ወባና ከምዕራብ ናይል ቫይረስ በሽታዎች ጋር የሚመሳሰል ባህሪ አለው።
ይህ ቫይረስ ዚካ ፌቨር ወይም የዚካ በሽታ ለተባለ በወባ ትንኝ ለሚተላለፍ በሽታ መነሻ ነው ።
የዚካ ቫይረስ በአሁኑ ጊዜ የአለምን ትኩረት እየሳበ የመጣ በሽታ ሊሆን ችሏል ።
የዚህም ምክንያት ጥናት አድታጊዎች በሸታው አዲስ ከተወለደ ህፃን የጤና ችግርና ከአእምሮ ችግሮች ጋር የተያያዘ ሆነው ስላገኙት ነው።
የዚካ ቫይረስ ስርጭት
የዚካ ቫይረስ መጀመሪያ የተገኝው በ1947 ዓ,ም በኢንቴቤ ኡጋንዳ ውስጥ በሚገኝ በዚካ ጫካ ረኽሰስ በሚባል የዝንጀሮ ዝርያ ደም ውስጥ ነው።
ይህ ቫይረስ በሰውና በወባ ትንኝ ውስጥ በኡጋንዳ፣ ሴኔጋል፣ ናይጀሪያ ፣ አይቮሪ ኮስት ፣ በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሉክ እና ማሌዢያ ተገኝቷል።
በ2007 በጣም ከፍተኛ የሆነ የዚካ ቫይረስ ኢንፌክሽን ያፕ በተባለ ደሴት የተከሰተ ሲሆን 75% የመሆነው የህብረተሰብ ክፍል በወረርሽኙ ተጠቅቶ ነበር።
የዚካ ቫይረስ እስከ ሜይ 2015 ድረስ በምዕራብ ንፍቀ ክበብ ስርጭቱ አልተከሰተም ነበር የብራዚል ህብረተሰብ ጤና ባለስልጣን ወረርሽኙ በሰሜን ምስራቅ ብራዚል መከሰቱን እስካረጋገጠበት ድረስ።
በአለም ጤና ድርጅት ሪፖርት መሠረት በብራዚል የመጀመሪያው የበሽታው ስርጭት የታዪ ሲሆን ዚካ ቫይረስ በ21 ሀገሮች እና በአሜሪካ ግዛቶች ተሰራጭቷል ።
የዚካ በሽታ መተላለፊያ መንገዶች
የዚካ ቫይረስ ከሰው ወደ ሰው በወባ ትንኝ ንክሻ ይተላለፋል ።
የቫይረሱ ኤደስ በምትባል የወባ ትንኝ ዝርያ ውስጥ ይገኛል ።
አንዳንድ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ዚካ ቫይረስ ከሰው ወደ ሰው
1 ከሰው ወደ ሰው በደም ልገሳ
2 ከእናት ወደ ልጅ
3 በግብረ ስጋ ግንኙነት
ይተላለፋል ነገር ግን ይህ መተላለፊያ መንገድ የመከሰት ዕድሉ በጣም ጥቂት ነው በአንድ አጋጣሚ ቫይረሱ በወንድ ዘር ፈሳሽ ውስጥ ተገኝቷል ።
ቫይረሱ ተይዘን ምልከት እስከምናሳይበት ያለው ቆይታ በውል የማይታወቅ ባይሆንም ከ 3 - 12 ቀናት እንደሆነ ይገመታል ።
የበሽታው ምልክቶች
ከ 20 - 25% በዚካ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ብቻ የበሽታውን ምልከት ያሳያሉ።
በብዙ በሽተኞች ላይ የሚታይ የዚካ በሽታ ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው።
1 ትኩሳት
2 ሸፍታ
3 የመገጣጠሚያ ህመም
4 የአይን መቅላት
5 የጡንቻ ህመም ናቸው
የዚካ ኢንፌክሽንን የከፋ የሚያደርገው ሁለት ከአእምሮ ጋር የሚያያይዙት ጉዳዮች ስላሉ ነው።
1 በህክምና ቋንቋ ማይክሮሴፋሊ ይባላል ትረጉም የሆነ ችግር ኖሮበት የሚወለድ ህፃን ለማለት ሲሆን የሚወለደው ህፃን ጭንቅላት እጅግ በጣም ያነሰ እና አእምሮ ዕድገቱን ሳይጨርስ ይወለዳል ።
ይህ ችግር የሚያጋጥመው የህፃኑ እናት በመጀመሪያው ትራይሚኒስቴር ወቅት በዚካ የተያዘች እንደሆነ ነው።
2 ሁለተኛው ጉዳይ ደግሞ ጉሊያን ባሪ ሴንድሪም ይባላል ይህ ችግር አልፎ አልፎ የሚያጋጥም ችግር ሲሆን የራሳችን የበሽታ መከላከያ ሰርዓት የራሳችን ነርቭ ሴሎች በማጥፋት / በመግደል የጡንቻ መልፈስፈስ ሲያስከትል አልፎ አልፎ ደግሞ ልምሻ ወይም ፓራሊሲስ ያስከትላል ።
የዚካ በሽታ ምርመራ
ለዚካ ኢንፌክሽን የሚያገለግል በብዛት በአለማችን ላይ የምንጠቀምበት ምርመራ የለም አብዛኛው ሰዎች ላይ ምርመራው መሰረት ያደረገው ምልክቶችን በማየትና የሰርጭት ቦታውን በማወቅ ነው።
በላቦራቶሪ ውስጥ ከሚደረጉ ምርመራዎች መካከል ፒ, ሲ, አር ፣ ሴሮሎጂካል ምርመራዎች ኒኩሊክ አሲድ አምፕሊፊኬሽን ምርመራዎች ይጠቅሳሉ ።
የዚካ ቫይረስ መከላከያና መቆጣጠሪያ መንገድ
1 የወባ ትንኝን መቆጣጠርና ማጥፋት
በግቢ ውስጥና በአካባቢያችን የተከማቸ ውሃ ዌም ኩሬ ካለ ማስወገድ ።
2 በወባ ትንኝ እንዳንነከስ ራሳችንን መከላከል የበሽታው ሰርጭት ባለባቸው ቦታዎች የሚገኙ ከሆነ በወባ እንዳይነከሱ የግል ጥንቃቄን ማድረግ በሽታው ወደተከሰተበት ቦታዎች አለመሄድ
3 ስለ ዚካ ቫይረስና ወባ ለማህበረሰቡ ማሳወቅ ህብረተሰቡ ስለ ዚካ ቫይረስ እና መከላከያ መንገዶች ማሳወቅ እራሳቸውን ከበሽታው እንዲከላከሉ ማድረግ ።
ጤና ይስጥልኝ። አንብበው ሲጨርሱ like,comment,share በማድረግ መረጃውን ለወዳጅ ዘመድ ያካፍሉ።

በዚህ ልጅ ሙዚቃ አልጨፈርኩም ፈታ አላልኩም ነው ምትለው
15/06/2020

በዚህ ልጅ ሙዚቃ አልጨፈርኩም ፈታ አላልኩም ነው ምትለው

በደቡብ ክልል አንዲት እናት 4 ልጆች በሰላም ተገላገለች*************************በደቡብ ክልል፣ በስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ በሰነና ገሬራ ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሮ ዜኖ ሸምሱ ...
06/06/2020

በደቡብ ክልል አንዲት እናት 4 ልጆች በሰላም ተገላገለች
*************************

በደቡብ ክልል፣ በስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ በሰነና ገሬራ ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሮ ዜኖ ሸምሱ በቅበት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በተደረገላት የቀዶ ህክምና 3 ሴት እና 1 ወንድ ልጅ በሰላም ተገላግላለች፡፡

በስልጢ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ የቀዶ ህክምና ሀኪም መሀመድ ኡስማን እንደገለፁት በአካባቢው 4 መንትዮችን መገላገል እምብዛም የተለመደ ተግባር እንዳልነበር አስረድተዋል፡፡

በአሁኑ ሰዓት 4ቱም ህፃናት በመልካም ጤንነት ላይ የሚገኙ ሲሆን የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑ ተገልጿል፡፡

በሆስፒታሉ አዋላጅ ነርስ የሆነችው ሲስተር ኩሪ ገዛኸኝ እንደገለፀችው የ30 ዓመቷ ወ/ሮ ዜኖ ከዚህ ቀደም 4 ልጆችን በሰላም የተገላገለች ሲሆን የቅድመ እና የድህረ ወሊድ ክትትል ስታደርግ እንደነበርም የደቡብ ክልል ኮሙኒኬሽን አስታውቋል፡፡

ባላሰበው መንገድ ባልጠበቀው ዘዴኮቪድን መመከት ይቻል ኖሯል እንዴ።በአየር ላይ ሆነና የኮቪድ ነገሩአፍና አፍንጫችን ተያዙ ታሠሩ፤አየር የሚበክል ቫይረሱ ሲመጣእኛም እንተክላለን ተፈጥሮን አቃን...
05/06/2020

ባላሰበው መንገድ ባልጠበቀው ዘዴ
ኮቪድን መመከት ይቻል ኖሯል እንዴ።
በአየር ላይ ሆነና የኮቪድ ነገሩ
አፍና አፍንጫችን ተያዙ ታሠሩ፤
አየር የሚበክል ቫይረሱ ሲመጣ
እኛም እንተክላለን ተፈጥሮን አቃንቶ አየር የሚያነጣ።
አዙሪቱን ሰብሮ ከኮሮና ወዲያም ታሪክ የሚሠራ
እናሳርፋለን አረንጓዴ ዐሻራ።

//
* በአካል ተራርቀን፤ ንጽሕና ጠብቀን፣ እርስ በርስ ተረዳድተን- ኢትዮጵያን ከኮሮና እንታደግ *
* Qaamaan gargar fagaannee, qulqullina eegnee, waliikeenya walgargaarree, Itoophiyaa Koroonaa irraa haa baraarru! *

እንዴት አደርሽ ሀገሬዓለም ላይ እናት ብቻ ናት 9 ወር በሆዷ 3 አመት በትከሻዋ ዘላለም በልቧ ተሸክማ ፍቅሯን ሳትሳሳ የምትሰጠን ፈጣሪ እናቶቻችንን ከክፉ ይጠብቅልን እናቶቻችንንም ያጣንም ፈ...
02/06/2020

እንዴት አደርሽ ሀገሬ

ዓለም ላይ እናት ብቻ ናት 9 ወር በሆዷ 3 አመት በትከሻዋ ዘላለም በልቧ ተሸክማ ፍቅሯን ሳትሳሳ የምትሰጠን ፈጣሪ እናቶቻችንን ከክፉ ይጠብቅልን እናቶቻችንንም ያጣንም ፈጣሪ ነብሳቸውን ዘላለም በደስታ ያኑርልን 😍

Address

Enat Building
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Updating Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share