Peace for Ethiopia

Peace for Ethiopia we preach the cause of peace
(4)

Maaf Biyya Nutti Kolfisiiftu, Warra Baatuu🤔
16/05/2025

Maaf Biyya Nutti Kolfisiiftu,
Warra Baatuu🤔

fakkeessituu
24/04/2025

fakkeessituu

Ambasaddar Birhanu Tsegaye, Baga Nagaan Gara Biyyaa DeebitanBara Hojii Gaarii.
10/04/2025

Ambasaddar Birhanu Tsegaye,
Baga Nagaan Gara Biyyaa Deebitan
Bara Hojii Gaarii.

Misooma Misooma,  Gama Qonnaatiin deemaa jiru
07/04/2025

Misooma Misooma,
Gama Qonnaatiin deemaa jiru

Pirezidaanti Obbo Shimallis Abdiisaafi jilli isaanin durfamu, imala cehumsa seektara qonnaa milkeessuuf taasifamaa jiru ...
07/04/2025

Pirezidaanti Obbo Shimallis Abdiisaafi jilli isaanin durfamu, imala cehumsa seektara qonnaa milkeessuuf taasifamaa jiru caalatti jabeessuuf meeshaalee qonnaa ammayyaa ummataaf dabarsanii kennuuf Arsii Lixaa dhaqan.

Mootummaan Jijjiiramaa warraqsa seektara qonnaa irratti taasisuu caalatti ariifachiisuuf dhimmoonni hanga ammaa hin yaalamnee, keessumaa fayyadamummaa ummataa mirkaneessan irratti sonaa'ee hojjachurratti argama. Akkasumas, mootummaan yeroo kamiiyyuu caala makanaayizeshinii qonnaa irratti deeggarsaafi xiyyeeffannaa addaa kennee socho'aa jira.

Guyyaa har'aas qaama warraaqsa kanaa kan ta'e, maashinoota ammayyaa humna Qonna Oromiyaa jabeessan tiraaktaroota 1,402 qonnaan bultootaafi IMX'f dabarfamanii kan kennaman ta'u.
Shimelis Abdisa

 #ሰበር በገዱ ምክንያት ትራምፕ ጠቅላዩ ላይ ዛቱ።ዶናልድ ትራምፕና ገዱ ወዳጅነታቸው ምስራቅ አፍሪቃን ቀውስ ውስጥ ሊያስገባ እንደሆነ ተገልጿል። የኋይት ሀውሱ ሰው ገዱ ምስራቅ አፍሪካን እን...
02/04/2025

#ሰበር በገዱ ምክንያት ትራምፕ ጠቅላዩ ላይ ዛቱ።

ዶናልድ ትራምፕና ገዱ ወዳጅነታቸው ምስራቅ አፍሪቃን ቀውስ ውስጥ ሊያስገባ እንደሆነ ተገልጿል። የኋይት ሀውሱ ሰው ገዱ ምስራቅ አፍሪካን እንዲቆጣጠር ሀላፊነት ሰጥተውታል ነው የተባለው። ይሄ ደሞ ቀጣናው ላይ ከባድ አደጋ ጋርጧል። ገዱ አንዳርጋቸው በአጭር ደብዳቤ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚንስትር አደጋ ላይ ሊጥሉ እንደሚችሉ ነው የተነገረው። ገዱ አንዳርጋቸው ከትራምፕ ጋር የጠበቀ ግንኙነት አላቸው። በተለይም ትራምፕ ገዱ በየወሩ የሚያዘጋጀውን የመርቆርዮስ ዝክር አይቀሩም። ቆሎዋን በተለይ በጣም ነው የሚወዷት አሉ።

አሁን አንዱ ታክሲ ውስጥ YouTube ከፍቶ ከሰማሁት የተፃፈ። ከየት እንደሚያመጡትኮ ይሄን ዜና 😒

31/03/2025

🙋Gaaffii
kun Erga Mana Hidhaatii Bayee Siyaasi maaf harkaa Badee?
Siyaasi Jijijjiramaadha.
Akka Ilaalluu fi Akka dhageenyullee ta'uu dhiisuu danda'a.
🙋

ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ አዲስ አበባ በነበራቸው ቆይታ በጋራ መግባባት የተደረሰባቸው ስምንት ነጥቦች ❗️የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት እና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት ሌ/ጄኔ...
30/03/2025

ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ አዲስ አበባ በነበራቸው ቆይታ በጋራ መግባባት የተደረሰባቸው ስምንት ነጥቦች ❗️



የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት እና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) እንዲሁም በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ተወካዮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተመካክረው ወደ መቐለ መመለሳቸው መዘገባችን ይታወሳል።

ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ በአዲስ አበባ በነበራቸው ቆይታ ሥምምነት የተደረሰባቸው ነጥቦች ከዚህ እንደሚከተለው ቀርበዋል፦

➊ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ወደቦታው ይመለሳል፤ የጊዜያዊ አስተዳደሩን ተግባር የሚያድናቅፍ ማንኛውም አካል ላይ ተመጣጣኝ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል፣

➋ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ይሰየማል፣

➌ ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆኖ ይሰራል፣

➍ ጄኔራል ተኽላይ አሸብር (ወዲ አሸብር) የታደሰ ወረደ የሃላፊነት ቦታ ይሰየማል፣

➎ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት መቐለ ከተማን ጨምሮ በነባር ካምፖች ውስጥ ይገባል።

➏ የትግራይ ታጣቂ ሃይል ወደተዘጋጀላቸው ካምፕ እንዲገቡ ይደረጋል። የተቋረጠው የ DDR ተግባር በተቀመጠለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት በትክክል ይተገበራል፤ ለ DDR ገንዘብ የለገሱ ሃገራት (አሜሪካን ጨምሮ) ገንዘብ እንዲለቁ ይሰራል፣

➐ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ እንደገና የሚደራጅ ሆኖ በአዲሱ አደረጃጀት ህወሓት 50%፣ ብልጽግና 25% እንዲሁም በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሲቪክ ማህበራት 25% ድርሻ ይኖራቸዋል። በመጀመሪያው የጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ውስጥ የሰራዊት/ታጣቂ ወኪል የካቢኔ አባል የነበረ ሲሆን በአዲሱ አደረጃጀት ውክልና አይኖረውም፣

➑ ተፈናቃዮችን ወደቀያቸው መመለስ በልዩ ትኩረት እንዲሰራ ፤ ከዚህ በፊት የተደራጀው የብሔራዊ ኮሚቴና የክልል ቴክኒክ ኮሚቴዎች በአዲስ መልክ ስራ እንዲጀምሩ የሚሉ ናቸው።

29/03/2025
የብዙ ዘፋኞችን ሙዚቃቸውን የሚያቀናበረው ሙዚቃ አቀናባሪው ከሙዙ ካሳ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይን እንዲህ ሲል በአድናቆት ገልፇቸዋል::ከሙዙ ካሳ:- ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ...
14/03/2025

የብዙ ዘፋኞችን ሙዚቃቸውን የሚያቀናበረው ሙዚቃ አቀናባሪው ከሙዙ ካሳ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይን እንዲህ ሲል በአድናቆት ገልፇቸዋል::

ከሙዙ ካሳ:- ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ሆይ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነውና ሀገር ወዳድ ልበቀና በሳል እና ጥበበኛ መሪ እንደሆንክ ገና አለም ይመሰክርልሀል

እየመሰከርልህም ነው::

የሀገሬ የኢትዮጵያ መሪ በመሆንህ እኮራብሃለሁ ::

እውነት ካንተ ጋር ነው !!!

🌴🌴🌴

Isa Keessaa Bades Nuuf galchime.
13/03/2025

Isa Keessaa Bades Nuuf galchime.

Ilaatee Kan fuulli si'ifu
12/03/2025

Ilaatee Kan fuulli si'ifu

Address

Addis Ababa

Telephone

+251909367896

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Peace for Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share