03/09/2022
🔥TV VARZISH መመለሱን ተከትሎ ብዙ ሰዎች የ bisskey አገባብ ፍላጎት እያሳዩ ነው
=============================
✅የተለያዩ Decoderዎች Bisskey አገባብ ለጥፈናል።
🖥 LEG N24 - LEG A25 LEG H14 NURSAT 23500+
👉የምንከፍተው ቻናል ላይ FULL SCREEN ስናደርግ SCRAMBLE ሲለን ቀጥታ MENU ላይ BISS የሚለውን ሠማያዊ በተን ስንነካ ያመጣልናል ፡፡ከዛን ቀዩን ተጭነን ካስገባን በዋላ SAVE አድርገን እነወጣለን ከዛን ቻናሉ ይከፍታል ማለት ነው
🖥 LEG N24 +
👉 ሪሞታችን ላይ BISS የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን፡፡
____
🖥 SUPER MAX 9300 ባለ 2ፍላሽ መሠክያ
👉 የምንፈልገውን ቻናል ከፍተን በመቀጠል MENUእንነካለን ከዛን 8ቁጥርን አራት ጊዜ ስንጫን የመሙያ ሳጥን ይመጣልናል ከዛን ለምሳሌ የ Football HD የምንሞላ ከሆነ 12340046ABCD0078 እንሞላለን ማለት ነው፡፡
🖥 SM 2425 HD,SM2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant ,FT 9700 Diamond እና SM 9700 Gold Plus
👉 የምንፈልገውን ቻናል እንክፈት በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል ከዛን ሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የbiss menuይመጣልናል okየሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በዋላ ሠማያዊ በተንን 2ጊዜ ስንነካ save ያደርግናል ማለት ነው፡፡
🖥 SM 9700 GOLD + CA HD
👉የፈለገንን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና saveእናደርጋለን ከዛን ቻናሉ ራሱ ይከፍታል፡፡
🖥 SM 2550 HD CA MINI
👉በመጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU>CONDITIONAL>ACCESS>CA SETTING> KEY EDIT> BISS> PRESS OK ከዛን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን ADD(አረንጓዴ )በተንን እንንካ በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ save እናደርጋለን፡፡
🖥 SM 9200 CA HD,SM2425 power plus,SM 9700 + HD
👉ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል slow በተንን እና አንድ ቁጥርን 4ጊዜ በመንካት patch menu active እናድርግ፡፡በመቀጠል page - የሚለውን ስንነካ አዲስ window ይመጣልናል ከዛን ቁጥሩን ከሞላን በዋላ save አድርገን ሩሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው ቻናሉን ይበረግድልናል፡፡
🖥 Eurostar EB 9600,9200,9300
👉እነኚህ ሪሲቨሮች ላይ BISS ለማስገባት MENU እንነካለን ከዛን ሠባትን 4ጊዜ (7777) እንነካለን ከዛ biss የሚል ይመጣልናል ok ብለን እናስገባና save እናደርጋለን
🖥 IBOX 3030 HD
ይህ ሪሲቨር ሁለት አይነት አገባብ አለው
👉 የመጀመርያው መንገድ
በlatest software ሪሲቨሩን upgrade እናደርጋለን በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን ከዛን ከዚህ እንወጣና AB- የሚለውን ስንነካ የBISS KEY box መሙያ ይመጣልናል ከዛን ቀይ በተን ስንነካ መሙላት እንችላለን ማለት ነው ፡፡ከዛን ቻናሉ ይከፈለ፡ታል ማለት ነው፡፡ በዚህ ካልሆነ
👉 ሁለተኛው መንገድ
ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን በመቀጠል manualy key የሚለውን አማራጭ እንነካለን፡፡በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደ