
02/09/2025
🇪🇹10 ተጨማሪ ግዙፍ ግድቦች በአባይ ወንዝ ላይ የሚገነቡ ይሆናል።
በአባይ ወንዝ ላይ በቀጣይ ዓመታት ሚገነቡ 10 ግድቦች ዲዛይን ተዘጋጅቶ መጠናቀቁን ጠ/ሚ አብይ አህመድ ተናግረዋል ።
የግድቦቹን ዲዛይንና ጥናት በዋናነት አሁን የህዳሴውን ግድብ ከገነባው ሳሊኒ ዊቢውልት ካምፓኒ ጋር የተዘጋጀ መሆኑንና በቀጣይ ከ10 እስከ 15 ዓመታት ውስጥ ሁሉንም ግድቦች ለመገንባት መታሰቡን ጠ/ሚ አብይ አህመድ ጠቁመዋል።
🇪🇹 እውነትም "ሲነካኩኝ ይብስብኛል...!!"
ኢትዮጵያችንም እንደዚህ ናት! ሰዎች ሊያጠፉዋት ሲንቀሳቀሱ ጭራሽ ይብስባትና ዙሩን ታከረዋለች!
አሜን ነው🙌🤲