ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media " የልባሞች መብራት "

አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛ በመስቀሉ አምነን እንድናለን ድነናልም!!! እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🙏የዓመት ሰው ይበላችሁ 🙏
27/09/2025

አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛ በመስቀሉ አምነን እንድናለን ድነናልም!!!
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🙏
የዓመት ሰው ይበላችሁ 🙏

🌼እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ✝️በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!🌼ይህን ክብረ በዓል እኛ ክርስቲያኖች በፍቅርና በሰላም፣ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት የምናከብረው፤ መመኪያችን እና፣ የድል፣ የነፃነት ምልክ...
26/09/2025

🌼እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ✝️በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!🌼
ይህን ክብረ በዓል እኛ ክርስቲያኖች በፍቅርና በሰላም፣ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት የምናከብረው፤ መመኪያችን እና፣ የድል፣ የነፃነት ምልክታችን ነው።
በመስቀሉ ላይ በፈሰሰው በክርስቶስ ደም፣ ዓለም ከኃጢአት ባርነት ቀንበር ነፃ ወጥቷልና ለክርስቶሳዊያን ደግሞ የዘላለም ሕይወትና ትንሳኤያችን ታውጆበታልና የሁልጊዜም መመኪያችን ነው።
መስቀል የአምላካችን የፍቅሩ መገለጫ እና የጥል ግድግዳ የፈረሰበት ፍቅርንና ሰላምን የምንሰብክበት ትምክህታችን ነው።
የልባሞች መብራት የሆነው "ቀንዲል ሚዲያም" አምላካችን ቸሩ መድኃኔዓለም በዓሉን የሠላም የፍቅር የበረከት ያደርግልን መልካም ምኞቱን ይገልጣል❤🙏🌼
​መልካም የደመራ በዓል!
Deacon Zemari Kedametsega Yohanis

24/09/2025

የ3ኛው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት(አባ መላኩ) እና የብፁዕ አቡነ ይስሃቅ መገኛ ድንቅ የበረከት ቦታ #ጉዞዎቼ #ዳሞታ
👉 ይኸው ሙሉው :- https://youtu.be/eEqJbeTAdYk?si=SIxHBZbKFjnadLlN

  " #ምቀኝነትን" ከእኛ የምናርቅበት ድንቅ ጥበብን እንማር ||  ምዕራፍ -30||መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋሊንኩን ይጫኑ 👉  https://youtu.be/Cj2-7_d...
20/09/2025

" #ምቀኝነትን" ከእኛ የምናርቅበት ድንቅ ጥበብን እንማር || ምዕራፍ -30||መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ
ሊንኩን ይጫኑ 👉 https://youtu.be/Cj2-7_dmPdI?si=8FObQfKgkGVQT8pi

13/09/2025
"የኦርቶዶክሳዊያን ሚዲያ እድገት ለኦርቶዶክሳዊ ጥምረት እና ብርታት ስንቅ ነው" እኛም ቀንዲሎች በቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ  እድገት ደስስስ ብሎናልና ቤተሰቦቻችንም  እንኳን ደስ አላችሁ🎉 የቋንቋዬ...
08/09/2025

"የኦርቶዶክሳዊያን ሚዲያ እድገት ለኦርቶዶክሳዊ ጥምረት እና ብርታት ስንቅ ነው"

እኛም ቀንዲሎች በቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ እድገት ደስስስ ብሎናልና ቤተሰቦቻችንም እንኳን ደስ አላችሁ🎉

የቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ መልዕክት እነሆ👇
።🌼 እግዚአብሔር ይህ ነው ጠብቀነዋል
ኢሳ ፳፭ ፥ ፱ 🌼

እነሆ 700,000 ቤተ ሰብእ ሞልተን የዐዲስ ዓመትን ችቦ አብረን ለማብራት ያበቃን ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን።

🎉ተለቀቀ🎉 ተወዳጅ ቤተሰቦቻችን ሆይ እጅግ በጣም ድንቅ ውይይት ከዲያቆን አቤል ካሳሁን ጋር አድርገናል ሁላችሁም እንደምትማሩበት አልጠራጠርም ለሌሎች ማካፈልን ግን (ላይክ👍 እና ሼር ማድረግ ...
06/09/2025

🎉ተለቀቀ🎉 ተወዳጅ ቤተሰቦቻችን ሆይ እጅግ በጣም ድንቅ ውይይት ከዲያቆን አቤል ካሳሁን ጋር አድርገናል ሁላችሁም እንደምትማሩበት አልጠራጠርም ለሌሎች ማካፈልን ግን (ላይክ👍 እና ሼር ማድረግ እንዳትረሱ
👉 https://youtu.be/IHviHjoB978?si=8vQnhPQhb0EcyXVk

ከመምህር ዲ/ን አቤል ካሳሁን(ቅዱስ ጳውሎስ)ጋር ያደረኩትን ድንቅ ትምርታዊ ቆይታ አርብ 30/12/2017ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ በቀንዲል ሚዲያ የዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ:: 👉 http...
02/09/2025

ከመምህር ዲ/ን አቤል ካሳሁን(ቅዱስ ጳውሎስ)ጋር ያደረኩትን ድንቅ ትምርታዊ ቆይታ አርብ 30/12/2017ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ በቀንዲል ሚዲያ የዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ:: 👉 https://youtube.com/
ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩልኝ
አመሰግናለሁ 🙏

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share