Chafe wigan

Chafe wigan ሁሉም ጊዜውን ጤብቆ ይሆናል❤❤

23/03/2025
20/03/2025
14/04/2024

⭕️ኢራን በእስራኤል ላይ በከፈተችው ቀጥተኛ ጥቃት ከ300 በላይ ድሮኖችን እና ሚሳዔሎችን መተኮሷ ተገለጸ

📌እስራኤል እንደስታወቀችው ከ300 በላይ ድሮኖች አና ሚሳዔሎች ከኢራን፣ የመን እና ኢራቅ ውስጥ ወደ እስራኤል ተተኩሰዋል።

📌የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ አድሚራል ዳንኤል ሀግሪ፤ ወደ እስራኤል ከተተኮሱ ከ300 በላይ ድሮኖና ሚሳኤሎች ውስጥ 99 በመቶውን ማክሸፍ እንደተቻለ ተናግረዋል።

📌በአሜሪካ እና በብሪታኒያ እርዳታ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢራን ድሮኖችና ሚዔሎች ድንበር ላይ ተመትተው ወድቀዋል።

📌ኢራን ካህይበር የተባለው አደገኛው ሚሳዔል ወሳኝ የሆነ የእስራኤል የአየር ኃይል ጣቢያን መምታቱን የኢራን ዜና አገልግሎት አስታውቋል።

📌ኢራን በእስራኤል ላይ ጥቃት የፈጸመችው በሶሪያ ደማስቆ በሚገኘው ኢምባሲዋ ላይ ለደረሰው ጥቃት እስራኤልን ለመበቀል ነው።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251976088874

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chafe wigan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share