Senbo tube

Senbo tube Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Senbo tube, Digital creator, Addis Ababa Ethiopia, .

Ilov u pep
20/02/2026

Ilov u pep

20/02/2026
Rip  netsi
18/01/2026

Rip netsi

የብልግና መንግስት
29/10/2025

የብልግና መንግስት

ቡናሺን ማታ እቀምሰዋለሁአቆላልሺንስ ቀንአይቸዋለሁ!!
27/10/2025

ቡናሺን ማታ እቀምሰዋለሁ
አቆላልሺንስ ቀንአይቸዋለሁ!!

25/10/2025

ዝንብ መፈጠሯ ሳይሆን ያሳነሳት
መዋያዋነው ።ዝንብ አትሁን

19/10/2025

የሀዘን መግለጫ
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዬችምክርቤትጠቅለይ ፕሬዚዳንት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር እንድሪስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።ተቀዳሚ ሙፍቲ በአደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ።ከዚህ አለም ተለዩ ።ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለቤተሰቦቻቸው ።መጽናናትን እንመኛለን።

የቀድሞ ው የቶትንሀም አሰልጣኝ  የአሁኑ የኖቲንግሀም ፎረስት አሰልጣኝ አንቲ ፓስቴግሎ ከሀላፊነታቸው ተነሱ በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ በአጭርቀን የተሰናበቱ በ 39ቀን
18/10/2025

የቀድሞ ው የቶትንሀም አሰልጣኝ የአሁኑ የኖቲንግሀም ፎረስት አሰልጣኝ አንቲ ፓስቴግሎ ከሀላፊነታቸው ተነሱ በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ በአጭርቀን የተሰናበቱ በ 39ቀን

18/10/2025

ሲከፋኝ አልወድም

Address

Addis Ababa Ethiopia

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Senbo tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share