የመሰረት መብራቴ አድናቂወች ላይክ ሼር

የመሰረት መብራቴ አድናቂወች ላይክ ሼር የመሰረት መብራቴ አድናቂወች ፔጅ ላይክ ሼር እያደረጋቹህ
(1)

30/05/2025
የፈጣሪ ስም የተባረከ ይሁን🙏የእናንተን የደጋጎች ምርቃት እና ፀሎት ሰምቶ በመንታ ልጆች ( ወንድ እና ሴት ) ባርኮኛልና እንኳን ደስ አላችሁማስተር አብነት
26/03/2025

የፈጣሪ ስም የተባረከ ይሁን🙏
የእናንተን የደጋጎች ምርቃት እና ፀሎት ሰምቶ በመንታ ልጆች ( ወንድ እና ሴት ) ባርኮኛልና እንኳን ደስ አላችሁ

ማስተር አብነት

ልደት 🧁 🎂 🧁 ዛሬ የልበ ቀናዋ በልብ ህሙማን የሚሰቃዩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ትልቅ ነገር እያደረገች ያለችው የተወዳጇ አርቲስት መሰረት መብራቴ ልደት ነው* ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ...
18/01/2024

ልደት 🧁 🎂 🧁

ዛሬ የልበ ቀናዋ በልብ ህሙማን የሚሰቃዩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ትልቅ ነገር እያደረገች ያለችው

የተወዳጇ አርቲስት መሰረት መብራቴ ልደት ነው

* ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ግቢ ገብርኤል አካባቢ ሲሆን

* አንድ ወንድም እና ሁለት ታናናሽ እህቶች አሏት

* በጣም ተወዳጅ ብለን ልንጠራት የምንችላት ተዋናይት

* ትወናን ከትምህርት ቤት ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት አድጎ ወደ ቲቪ ድራማ በልጅነቱ በሻማ እንባ ድራማ ተቀላቅላለች

* በርካታ የመድረክ ስራዎች ላይ በትያትር ቤቶች እና ከሀገር ውጪ ትያትር ተውናለች፣

* ትንሽ የማይባሉ የሬድዮ ድራማኦች ላይም ተሳትፋለች።

በፊልም :-

* ጉዲፈቻ፣

* የፍቅር ሽምያ፣

* ዜማ ህይወት፣

* ንጉስናሁ ሰናይ፣

* የሞርያም ምድር፣

* ቫኬሽን ፍሮም አሜሪካ፣

* ሄሮሽማ

* ሀርየት የተወነችባቸው ናቸው።

የቲቪ ድራማ በይበልጥ:-

* ገመና፣

* ገመና ሁለት

* በቀናት መካከል ተጠቃሽ ናቸው።

* ከ200 በላይ ማስታወቂያዎችን ሰርታለች

* የሷ ጀግና ከሀገር ውስጥ አፄ ሚኒሊክ ሲሆኑ

* ከውጪ ደሞ ኔልሰን ማንዴላ ናቸው

* የምታደንቀው አክትረስ ጁሊያ ሮበተርስን ሲሆን

* ኳስ በጣም እንደምትወድም ስለ መሲ ህይወት ታሪክ ውስጥ የተፃፈው ያሳያል
እንኳን ተወለድሽ በሏት ❤️👍🎂🎂🎂

መልካም ልደት መሲያችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

 #መሲ ደርባቢት መልካም ልደት❤️
18/01/2024

#መሲ ደርባቢት መልካም ልደት❤️

አርቲስት መሰረት መብራቴ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመልቲ ሚዲያ ቴአትር በሁለተኛ ዲግሪ ተመርቃለች። እንኳን ደስ አለሽ! 🎓
20/07/2023

አርቲስት መሰረት መብራቴ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመልቲ ሚዲያ ቴአትር በሁለተኛ ዲግሪ ተመርቃለች። እንኳን ደስ አለሽ! 🎓

የኔ ልዕልት የውስጥም የውጪም ቆንጆ ነሽ የመልክ ገፅታም የአስተሳሰብ ከፍታም ቆንጆ ነሽየመሰረት መብራቴ አድናቂወች ፔጅ ላይክ ሼር  እያደረጋቹህ
24/06/2023

የኔ ልዕልት የውስጥም የውጪም ቆንጆ ነሽ የመልክ ገፅታም የአስተሳሰብ ከፍታም ቆንጆ ነሽ
የመሰረት መብራቴ አድናቂወች ፔጅ ላይክ ሼር እያደረጋቹህ

ፍትህ ወዴት አለ... " አሟሟቷ ግራ እያጋባን ቀብረን ቁጭ ባልንበት ሰራተኛዋ እኔ ነኝ የገደልኳት አለችን" አርቲስት ገነት ንጋቷ
19/06/2023

ፍትህ ወዴት አለ... " አሟሟቷ ግራ እያጋባን ቀብረን ቁጭ ባልንበት ሰራተኛዋ እኔ ነኝ የገደልኳት አለችን" አርቲስት ገነት ንጋቷ

Where is the justice... "Her death confused us and we buried her, the worker told us that I am the

ዶ/ር ወዳጄነህ እዚው ተንበርክከህ ታገቢኛለሽ… ዳዊት ድሪም ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ እና ዳጊ የተጣመሩበት …20 ሺህ ወጣቶችን …ክረምቱን ከኛ ጋር ብለዋል
17/06/2023

ዶ/ር ወዳጄነህ እዚው ተንበርክከህ ታገቢኛለሽ… ዳዊት ድሪም ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ እና ዳጊ የተጣመሩበት …20 ሺህ ወጣቶችን …ክረምቱን ከኛ ጋር ብለዋል

Seifu ON EBS

"እውቅና ከትምህርት አራርቆኛል" የ7 ዓመቱ አነጋጋሪ ልጅ መሱድ
17/06/2023

"እውቅና ከትምህርት አራርቆኛል" የ7 ዓመቱ አነጋጋሪ ልጅ መሱድ

Mesud Nesro speaks how fame affected his education

ዳናይት መክብብ ዶክተር ምን ነካው ፣ ዩኒቨርስቲዎቻችን ውስጥ እየተካሄደ ያለ ጉድ | Seifu on EBS
17/06/2023

ዳናይት መክብብ ዶክተር ምን ነካው ፣ ዩኒቨርስቲዎቻችን ውስጥ እየተካሄደ ያለ ጉድ | Seifu on EBS

Danite Mekebb What happened to Doctor, what is going on in our universities Seifu on EBS

የመሰረት መብራቴ አድናቂወች ምኗን ነው የምትወዱሏት? አስተያየታችሁን አጋሩን? #መሰረትመብራቴ
08/06/2023

የመሰረት መብራቴ አድናቂወች ምኗን ነው የምትወዱሏት? አስተያየታችሁን አጋሩን?
#መሰረትመብራቴ

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የመሰረት መብራቴ አድናቂወች ላይክ ሼር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share