መጠይቅ ቲዩብ Meteyik Tube

መጠይቅ ቲዩብ Meteyik Tube የበላይነት እና የበታችነት የሌለባትን ሀገር መፍጠር የሁላችንም ፍላጎት ነው።

03/10/2025

Geez ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተሰጠ ብቸኛ ሀብት ነው።

03/10/2025

የውሸቶቹ ብዛት 🤨

03/10/2025

ካፒታሊዝም + ሊብራሊዝም +ኒዮሊበራሊዝም + ዲጂታሊዝም + ግሎባሊዝም = ሳታኒዚም
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁ 5

01/10/2025

ከየትኛውም መርዘኛ እና ገዳይ ነፍሳት በላይ ገዳይ የሰው ልጅ ነው።

the known trail of stolen Ethiopian manuscripts — from the 1868 Battle of Maqdala (300+ manuscripts taken to UK collecti...
16/09/2025

the known trail of stolen Ethiopian manuscripts — from the 1868 Battle of Maqdala (300+ manuscripts taken to UK collections; eyewitness claims of 30 elephants and 200 mules of loot) to modern looting during conflicts in Tigray, Amhara and Afar (reports of 1,721 registered artifacts lost, 3,000 vellum books looted from one monastery, and thousands more unregistered). While no definitive total exists, documented losses clearly number in the thousands. Learn how historical plunder and recent illicit trade threaten Ethiopia’s cultural heritage, and what restitution efforts are emerging. If this video helped your understanding, please like and share to raise awareness. ​ ​

the known trail of stolen Ethiopian manuscripts — from the 1868 Battle of Maqdala (300+ manuscripts taken to UK collections; eyewitness claims of 30 elephant...

16/09/2025

ገዳይህ ገዳምህን መዝናኛ ሲያደርገው.....😞

11/09/2025

የራሱን ጥሎ የሰውን የሚያንጠለጥል ትውልድ ከየት ነው የመጣው?🙄🤔

03/09/2025

የቤተ ቅዱስ ያሬድ ሊቅ ተረክበ በባህር ዳር አባይ ማዶ አየር ጤና መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ያደረገው ቅኔ

መንግሥት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተበደረው አንድ ትሪሊዮን ብር ዕዳ እንዳለበት ተገለጸ።የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የስምንት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን በተመለከተ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመን...
06/04/2025

መንግሥት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተበደረው አንድ ትሪሊዮን ብር ዕዳ እንዳለበት ተገለጸ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የስምንት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን በተመለከተ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበው ሪፖርት፣ በአጠቃላይ ካለው የብድር ክምችት አንድ ትሪሊዮን ብር ዕዳ የመንግሥት መሆኑን አስታውቋል ።

የባንኩን የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡት የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንደገለጹት፣ የባንኩ የብድር ክምችት 1.393 ትሪሊዮን ብር መድረሱንና ከዚህ መጠን ውስጥ 74.4 በመቶ ወይም አንድ ትሪሊዮን ብር የመንግሥት ዕዳ መሆኑን ገልጸዋል።

የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ሲናገሩም

በዚህ አምስት አመት ከኢንጅነር ስመኜው እስከ ድምፃዊ አጫሉ ከድምፃዊ ከጄኔራል ሰአረ እስከ ዶክተር አንባቸው የንፁሀን ደም በገዳዮች ፈሷል !! ደማቸውም ያለ ፍትህ እንዲሁ በከንቱ ፈሶ ቀርቷ...
20/03/2025

በዚህ አምስት አመት ከኢንጅነር ስመኜው እስከ ድምፃዊ አጫሉ ከድምፃዊ ከጄኔራል ሰአረ እስከ ዶክተር አንባቸው የንፁሀን ደም በገዳዮች ፈሷል !!

ደማቸውም ያለ ፍትህ እንዲሁ በከንቱ ፈሶ ቀርቷል !!

በአማራ በትግራይ በኦሮሞ ህዝብ ላይ እንደ ህዝብ ጦርነት ታውጅ ንፁሀን በድሮን አልቀዋል !!

የኑሮ ውድነት ህዝቡን እያሰቃየ መንግስት ለሱዳን አስር ሚሊየን ዶላር እረዳሁ እያለ ያላግጥብናል !!

መስጊዶች ቤተክርስቲያናት ፈርሰዋል ! የፀጥታ አካላት መስጊዶች ውስጥ በመግባት በአማኙ ማህበረሰብ ላይ ተኩስ ከፍተዋል

ቅድስት ቤተክርስቲያን ጥቁር ማቅ የለበሰችው በዚህ አገዛዝ ዘመን ነው !!

ይህ የቅርብ ግዜ ትውስታ ነው ! መንግስት ቢረሳውም እኛ አንረሳውም

አሁን ደግሞ በተጠናከረ ሁኔታ በህፃናትና በሴቶች ላይ ጭካኔያዊ መንገድ በተሞላበት መንገድ ግድያ ተበራክቷል !!

ኢትዮጵያ ውስጥ ሴትን ልጅ ወልዶ ማሳደግና በሰላም ወቶ መግባት ታሪክ ሆኗል !

ነገር ግን መንግስትን በብርቱ የሚያስጨንቀው የንፁሀን የህፃናትና የሴቶች ደም በከንቱ መፍሰስ ሳይሆን ቦሌ ፍላሚንጎ ስር የተከለው ዘንባባ ብቻ ነው !!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መጠይቅ ቲዩብ Meteyik Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share