Hope Channel Ethiopia

Hope Channel Ethiopia Hope channel Ethiopia Official Instagram Account በኢትዮጵያ ሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስትያን እየተዘጋጀ የሚተላለፈውን ፕሮግራም እንዲሁም የተለያዩ መረጃዎችን እዚህ ያግኙ!

https://youtu.be/F_lN7Qae0Jc
25/09/2025

https://youtu.be/F_lN7Qae0Jc

Channel Ethiopia Official ሽዑ ነቲ ድንኳን ምርኻብ ደበና ኣጐልበቦ፡ ክብሪ እግዚኣብሄር ከኣ ነቲ ማሕደር መልኦ።..ብዅሉ እቲ ምጕዓዞም ደበና ኣብ ቅድሚ ዅሉ ቤት እስራኤል ብመዓልቲ ኣብ ልዕሊ እ...

25/09/2025

የጸሎት አደራ - የቀጥታ ስርጭት 15/01/2018 ዓ.ም - Hope Channel Ethiopia

25/09/2025

የጸሎት አደራ - የቀጥታ ስርጭት 15/01/2018 ዓ.ም - Hope Channel Ethiopiaየጸሎት አደራ - በሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን እናቶች የጸሎት ቡድን እየተዘጋጀ በHope Channel Ethiopia በቀጥታ ስርጭት የሚቀርብ መሰናዶ ነው።

በዚህም ዝግጅት ላይ ተመልካቾች እና አድማጮች የጸሎት አደራቸውን በቀጥታ ለእናቶች የጸሎት ቡድን በማቅረብ አብረን የምንጸልይበት ይሆናል። ስለዚህም በዚህ መሰናዶ ላይ እንዲጸለይላችሁ የምትፈልጉ ተመልካቾቻችን በእስክሪኑ ላይ በምትመለከቱት ስልክ ቁጥር ወይም በታች ባለው የመልዕክት ሳጥን በመጠቀም አደራችሁን በማስቀመጥ አብረን እንጸልያለን ።

Facebook: / hopechannelethiopia
Telegram : https://t.me/hopetvethiopia
Instagram: / hopechannelethiopia
መልካም የመባረክ ጊዜ ይሁንላችሁ!
Channel Ethiopia Official
ዘላለማዊውን ተስፋ እናካፍላለን።

https://youtu.be/KxWjzLjFfNQ
24/09/2025

https://youtu.be/KxWjzLjFfNQ

የሰንበት ትምህርት የጎልማሶች መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን በየሩብ ዓመቱ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሲሆን። በዚህ ሩብ ዓመት እንድናጠናው የቀረበልን ".....

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hope Channel Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hope Channel Ethiopia:

Share

ስለ እኛ Waa’ee Keenya

በኢትዮጵያ ሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስትያን እየተዘጋጀ የሚተላለፈውን ፕሮግራም እንዲሁም የተለያዩ መረጃዎችን እዚህ ያግኙ!

Sagantaalee Waldaa Adventistii Guyyaa Torbaffaa Itoophiyaatiin qopha’anii dhiyaatanii fi Odeeffannoo Adda Addaa Toora Kanaan argadhaa!