Good news for Addis Ababa

Good news for Addis Ababa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Good news for Addis Ababa, Media/News Company, Ethiopian, Addis Ababa.

27/04/2022
18/02/2022
02/01/2022
30/10/2021


።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
♦️ ከእውቀት አይነት በላጩ ልክን ማወቅ ነው ። ራስን መሆን ፣ ራስን መግዛት ፣ ራስን ማክበር ፣ ራስን ማሸነፍ ..... ራስን ማሸነፍ የድሎች ሁሉ መጀመሪያ ይመስለኛል ። ራስን ማሸነፍ ባላንጣን ከማሸነፍ በላይ ጀግና ያስደርጋል ።

♦️ ሌሎች ነገሮችን ከመርታት የራስን ፍላጎት መርታት እና የራስን ግፊት መግዛት እውነተኛው ጀግንነት ነው ። የራስ ግፊት ከሌሎች ግፊት ሀይል አለው ። ልክህን ስትረዳ ያንን ሀይል ትረታዋለህ ። አቅም ሲኖርህ ከራስህ ትወዳደራለህ ፣ ራስህን ትተቻለህ ፣ ከትላንትህ መሻልህን ትመዝናለህ ።

♦️ ዋናው ነገር የምታስብበት ቦታ ፣ የምትመኘውም ሆነ መድረስ የምትፈልግበት ቦታ አለመድረስህ አይደለም ። ትልቁ ነጥብ ያለው የነበርክበት ቦታ አለመገኘትህ ነው ። ጉዞ የጀመረ ይደርሳል ። ግን እንዳትረሳ ልክህን ማወቅ ለመንገድህ ጠቃሚ ነው ። መንገድህ ባንተነትህ ልክ መሆን አለበት ። ካልሆነ ወይ ይጠብሀል አለያም ይሰፋሀል ።

💚ሼር

For king kiya

16/10/2021

♦ማንነት ማለት ፈጣሪን መፍራት ፣ ሲሆን ዉበት ደግሞ ሰዉን ማክበር ነዉ!
••
✍ንፁህ ሰዎች ብዙዉን ጊዜ ተጎጅ የሚሆኑት ማንን ማመን እንዳለባቸዉ ባለማወቃቸዉ ነዉ!
••
✍አንዲት የፈተና ሰዓት ብዙ ያንተ ያልሆኑ ሰዎችን እንድታዉቅ ታደርግሃለች!
✍ሲገፈትሩሽ ዉደቂላቸዉ ግን አወዳደቅሽ እንደ ጥሩ ወር ፣ ይሁን ጣልናት ወደቀች ሲሉሽ ሺ ሁነሽ በቅለሽ አስገርሚያቸዉ!
••
✍ምላስ አጥንት የለዉም ነገር ግን አጥንትን የመስበር ችሎታ አለዉ ፣ ስለዚህ ለምትናገረዉ ነገር ሁሉ ተጠንቀቅ!
••
✍በህይወትህ በተቀየረብህ ሰዉ ሰበብ ፈፅሞ አትዘን ፣ ምክንያቱም ማስመሰሉ አድክሞት ወደ እዉነተኛ ማንነቱ ተመልሶ ይሆናልና!

21/06/2020

The best picture you can see on internet today 😍
💚💛❤
Credit _ Nebiyu Tsige

Address

Ethiopian
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Good news for Addis Ababa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share