Michu Media - ምቹ ሚዲያ

Michu Media - ምቹ ሚዲያ 🇪🇹 Ethiopia
Hello; Welcome to our page...
👉 Like
👉 Follow
👉 Share

06/04/2025

📱🇪🇹
በዚህ በpage
ምን ምን እንድናቀርብ
ትፈልጋላችሁ ?

05/04/2025

Explore the top free photo enhancement apps of 2025, from Snapseed to Remini. Elevate your images with powerful, no-cost tools for editing and AI restoration.

Michu Media - ምቹ ሚዲያ:👉የዓለማችን ስኬታማ ሰዎች ስለ ንባብ ከተናገሩት-1. “ማንበብ ትልቅ ሀብትን ያጎናፅፋል። እስከዛሬ በአለማችን ላይ ስለተከሠቱ እና በሌሎች ሰዎች ስለተሰሩ ነ...
27/09/2023

Michu Media - ምቹ ሚዲያ:
👉የዓለማችን ስኬታማ ሰዎች ስለ ንባብ ከተናገሩት-

1. “ማንበብ ትልቅ ሀብትን ያጎናፅፋል። እስከዛሬ በአለማችን ላይ ስለተከሠቱ እና በሌሎች ሰዎች ስለተሰሩ ነገሮች በሙሉ ማወቅ የምንችለው ማንበብ ስንጀምር ነው።” (አብርሃም ሊንከን)

2. “በህይወቴ ማወቅ የምፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ መፀሀፍቶች ውስጥ አሉ። የኔ ምርጥ ጓደኛ ብዬ የምቀርበው ሰው ያላነበብኩትን መፀሀፍ “እንካ አንብብ” ብሎ የሚሰጠኝ ነው።” አብርሃም ሊንከን

3. “እዚህ ምድር ላይ ግዜ የማይሽረው ደስታን የሚሰጠን ብቸኛው ነገር መፀሀፍ የማንበብ ልምድ ነው። ሁሉም ደስታዎቻችን በወረት ከእኛ ሲለዩን መፀሀፍ የማንበብ ልምዳችን ግን ዘወትር ደስተኞች ያደርገናል።” (አንቶኒ ትሮሎፔ)

4."“ዘወትር ባነበብኩኝ ቁጥር ውስጤ የነበረውና ያለው ትልቁ የመቻል አቅም ይቀሰቀሳል።”(ማልኮምኤክሥ)

5. “የኔን የግል ህይወት ብቻ ሳይሆን በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን ህይወት መለወጥ የቻሉ ሀሳቦችን መተግበር የቻልኩት መፀሀፍ በማንበቤ ነው።” (ቤል ሑክሥ)

6. "“መፀሀፍን የሚያነብ ሰው በህይወት ውጣ ውረዱ አያማርርም። ሠዎች ለምን ጎዱኝ፣ ለምንስ አያስቡልኝም ብሎም ሌሎችን አይወቅስም። ከሌሎች ጋርም አይቀያየምም ምክንያቱም መፀሀፍ የሚያነብ ሰው ለራሱ ስኬትና ደስተኛነት ራሱ ብቁ ነውና ከሌሎች ምንም ስለማይጠብቅ።”(ባሮው)

7. “ዛሬ ላይ ያለህ ማንነት የዛሬ አምስት አመት ከሚኖርህ ማንነት ጋር ፍፁም ለውጥ ሳይኖረው ተመሳሳይ ነው። ግን በነዚህ አመታቶች ውስጥ መፀሀፎችን ካነበብክ አዎ! ከአሁኑ ይልቅ የዛሬ አምስት አመት የተሻለ ማንነት ይኖርሃል።” (ቻርሊጃንሥ)

8. ለአንድ ሠው መፀሀፍ ስትሸጥ የሸጥከው ብዙ ወረቀቶችን፣ የተፃፈበትን ቀለምና ጥራዙን አይደለም። ለርሱ የሸጥክለት ዋናው ነገር ሙሉ የሆነ አዲስ ህይወትን ነው።”(ክርስቶፈር ሞርሌይ)

9. “በዚህ ዘመን በየትኛውም ሁኔታ በጣም ግዜ የለኝም፣ እረፍት የለኝም ብለህ የምታስብ ቢሆን እንኳን ለማንበብ የግድ ግዜ መስጠት አለብህ። ይህን አላደረክም ማለት ግን በገዛ ፍላጎትህ ራስህን አላዋቂ እያደረከው ነው ማለት ነው።”(ኮንፊሽየሥ)

10.“ድሮ ልጅ ሣለሁ ወደ ትምህርት ቤት ስሔድ ዘወትር አፍንጫዬን በመፀሀፍ ደብቄ ነበር። ይኸው ዛሬ ላይ ታዲያ እዚህ ለመድረሴ ዋና ምክንያት ሆኖኛል።”(የሙዚቃ አቀንቃኙ ሱሊዮ)

11.“መፀሀፍትን በሚገባ ማንበብ ማለት በድሮ ዘመን
ይኖር ከነበረ በጣም አስተዋይ ሰው ጋር መወያየት ማለት ነው።”(ሬኔ ዴካርቴሥ)

12.“አዎ! የሚታኘክ ማስቲካ ለማምረት ከምናወጣው
ወጪ በላይ ለመፀሀፍቶች ብዙ ወጪን ባናወጣ ኖሮ ይህች ሀገራችን እንዲህ የሠለጠነችና የዘመነች አትሆንም ነበር።”(አልበርት ሀባርድ (አሜሪካዊ)

13.“ከየትኛውም ነገር በላይ ትልቁንና ከፍተኛውን ደስታ የማገኘው ሳነብ ነው።”(የፋሽን ዲዛይነሯ ቢልብላሥ)

14.“ማንበብ ከቻልክና አንዴ ማንበብ ከጀመርክ በቃ አንተ ነፃነት ያለህ ሠው ነህ።”(ፍሪድሪክ ዳግላሥ)

15.“ለመኖር ከፈለክ መፀሀፍ አንብብ።”(ጉስታሽ
ፍላውበርት)

16.“መፀሀፍን ከማቃጠል የባሰ በርካታ ወንጀሎች አሉ።ከነዚህ መሃል መፀሀፍትን አለማንበብ አንዱ ትልቁ ወንጀል ነው።”(ጆሴፍ ብሮድስኪ)

17.“አላዋቂነትንና ችኩልነትን የምንዋጋበት ብቸኛው ወሳኝ መሣሪያ ማንበብ ነው።”(ሌኖርድ ቤይንሥ ጆንሰን)

18.“ዛሬ ያነበበ ነገ መሪ ይሆናል።”(ማርጋሪት ፉለር)

19.“መፀሀፍን የማያነብ ሠው ማንበብን ከነጭርሱ ከማይችል ሠው በምንም አይሻልም።” (ማርክትዌይን)

20.“በርካቶቻችን መፀሀፍ አንባቢ መሆን እንፈልጋለን። የምናነበው

የወር_አበባ_መዛባት_መገለጫዎች☆ የፍሰት መጠን መብዛት- ከዚህ በፊት ይፈስሽ ከነበረው መጠን በላይ ሲበዛ፣ ከ7 ቀናት ባላይ ሲፈስሽ፣ ብዙ የንጽሕና መጠበቂያ ለመጠቀም ስትገደጂ፣ ሲፈስሽ የሚ...
25/09/2023

የወር_አበባ_መዛባት_መገለጫዎች

☆ የፍሰት መጠን መብዛት- ከዚህ በፊት ይፈስሽ ከነበረው መጠን በላይ ሲበዛ፣ ከ7 ቀናት ባላይ ሲፈስሽ፣ ብዙ የንጽሕና መጠበቂያ ለመጠቀም ስትገደጂ፣ ሲፈስሽ የሚረጋ ከሆነ፣ የድካም ስሜት ካለሽ፣ የማዞር ስሜት ካለሽ እና ራስን እስከ መሳት ስትደርሺ ፍሰቱ ተዛብቷል ማለት ነው፡፡

☆ መንስኤዎች፡- ማህፀን እጢዎች፣ የሆርሞን መዛባት፣ ጭንቀት፣ መድሀኒቶች፣ የደም መርጋት ችግር ሊሆን ይችላል።

☆ የፍሰት መጠን ማነስ፡- ከ35 ቀናት በላይ እየቆየ የሚመጣ ከሆነ፣ ከሁለት ቀናት ባነሰ ጊዜ ብቻ በመጠኑ የሚፈስሽ ከሆነ ይሄ የማነስ ምልክት ነው።

☆ መንስኤዎች፡- የእንቁላል አመራረት ሂደት መዛባት(PCOD)

☆ መቅረት፡- ለ3 ተከታታይ ዑደት ወይም ለ6 ወራት የወር አበባ መቅረት፤

☆ መንስኤዎቹም፡· እርግዝና፣ የማኅጸን ጠባሳ፣ የማኅጸን ኢንፌክሽን፣ የሆርሞን መዛባት፣ጭንቀት፣ ወይም ማረጥ ሊሆኑ ይችላሉ።

☆ ቀኑን ማዛባት፡- ወቅቱን ጠብቆ የማይፈስ የወር አበባ ዑደት

☆ መንስኤዎች፡- የማኅጸን ዕጢዎች፣ የማህጸን ጫፍ ካንሰር
☆ ቶሎ ቶሎ መምጣት፡- ከ21 ቀናት በታች ተደጋሞ የሚመጣ ከሆነ ነው።

☆ መንስኤዎች፡- ማህፀን እጢዎች፣ የሆርሞን መዛባት፣ ጭንቀት፣ መድሀኒቶች፣ የማረጥ እድሜ ላይ መድረስ ሊሆኑ ይችላሉ።
መፍትሔዎች እንደ መንስኤዎች ዓይነት ይለያያል።

╭══ •|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
Telegram፦

Facebook፦ Michu Media -
ምቹ ሚዲያ
╰══ •ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

16/09/2023

Hello! Welcome To Our Page, Stay For More Informatives and Entertainer News With Shortly. You Get Daily Good Information From Our Page, Good Time!!

ጤና ይስጥልን የሀገሬ ሰዎች! እንኳን ደህና መጣችሁ። ወደዚህ ፔጅ መጥተው ከኛ ጋር ስቆዩ ሁሌም መረጃዊ እና መዝናናዊ ዜናዎች ወይም መረጃዎችን በአጭር በአጭሩ ያገኛሉ። መልካም ጊዜ!!

Address

Addis Ababa
1000

Opening Hours

Tuesday 03:00 - 22:46
Sunday 03:14 - 21:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Michu Media - ምቹ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Michu Media - ምቹ ሚዲያ:

Share