ግሩም/girum art studio

ግሩም/girum art studio Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ግሩም/girum art studio, Digital creator, Addis Ababa.

16/02/2024
16/02/2024
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼መጪው ዘመን የደስታ ፣ የሠላም ፣ የፍቅር የጤና ፣ የብልጽግና ፣ በረከት የሞላበት ፣ ህፃናት ቦርቀው ተጫውተው የሚያድጉበት፣ እናቶች እና አባቶች...
11/09/2023

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መጪው ዘመን የደስታ ፣ የሠላም ፣ የፍቅር የጤና ፣ የብልጽግና ፣ በረከት የሞላበት ፣ ህፃናት ቦርቀው ተጫውተው የሚያድጉበት፣ እናቶች እና አባቶች የሚከበሩበት፤ የሚደመጡበት ፣ ሀገሩን የሚወድ ፤ ለሀገሩ የሚቆም ትውልድ የሚነሳበት ፣ ኢትዮጵያዊነት ኩራት የሚሆንበት ፣ ባህላችን፤ ትውፊታችን ወጋችን ፣ ስርዓታችን ሳይጠፋ ይበልጥ የሚዳብርበት አስደሳች ዘመን ያድርግልን። በየመንገዱ ወድቀው የሚገኙ ወገኖች አይዟችሁ አለንላችሁ ባይ የሚያገኙበት ፣ የህመም በስቃይ የሚገኙ የሚፈወሱበት ፣ ቅዬው መንደሩ ሠፈር ሀገሩ ሠላም የሚሆንበት ዓመት ይሁንልን ።
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🌼 አሜን🌼

Address

Addis Ababa

Telephone

+251923099972

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ግሩም/girum art studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ግሩም/girum art studio:

Share