Welcome to Ethiopia

Welcome to Ethiopia promoting culture and tourism place of Ethiopian to the world's people.....

Happy Irreechaa festival celebration of 2022  in Ethiopia "Hora Finfinnee" and "Hora Harsadee"
30/09/2022

Happy Irreechaa festival celebration of 2022 in Ethiopia "Hora Finfinnee" and "Hora Harsadee"

ሚስ ቱሪዝም ኦሮሚያ 2015!!
30/09/2022

ሚስ ቱሪዝም ኦሮሚያ 2015!!

It's one of amazing  visiting ceremony in Ethiopia orthodox church that way of worship God ...
13/01/2022

It's one of amazing visiting ceremony in Ethiopia orthodox church that way of worship God ...

07/04/2021

Oromo people one largest ethnic in horn of Afrika that in life Ethiopia.....

28/02/2021
24/02/2021
Happy 2021 Ethiopian Epiphany!! (Timket)እንኳን ለ2013 የጥምቀት በአል በሰላም አደረሳቸው።Ethiopian epiphany festival is one of world int...
18/01/2021

Happy 2021 Ethiopian Epiphany!! (Timket)

እንኳን ለ2013 የጥምቀት በአል በሰላም አደረሳቸው።

Ethiopian epiphany festival is one of world intangible cultural heritage registered by UNESCO that celebrated belong all over Ethiopian Orthodox church to commemorate the baptism of Jesus Christ by John in Jordan river. This even celebrate for two day by start from 18 January.

Happy 2021 Ethiopian Epiphany for all orthodox religion followers!!
ለሁሉም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታታዮች እንኳን ለ2013 የጥምቀት በአል በሰላም አደረሳቸው።

777 መወጣጫ ደረጃዎች ያሉት የሀምበርቾ ተራራ ፕሮጀክት ተመረቀ!! በደቡብ ክልል ከምባታ ጠምባሮ ዞን 777 መወጣጫ ደረጃዎች ያሉት የሀምበርቾ ተራራ ፕሮጀክት ተመረቀ፡፡ የደቡብ ክልል በምክ...
16/12/2020

777 መወጣጫ ደረጃዎች ያሉት የሀምበርቾ ተራራ ፕሮጀክት ተመረቀ!!

በደቡብ ክልል ከምባታ ጠምባሮ ዞን 777 መወጣጫ ደረጃዎች ያሉት የሀምበርቾ ተራራ ፕሮጀክት ተመረቀ፡፡ የደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ሀላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ የሀምበርቾ ተራራን ለቱሪዝም ሀብት ለማዋል ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እንደተደረገ ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባህር ዳር እና መቀሌ ከተሞች የበረራ አገልግሎት እንደገና እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡አየር መንገዱ ወደሁለቱ ከተሞች ለጊዜው አቋርጦት የነበረውን የበረራ አገልግሎት...
15/12/2020

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባህር ዳር እና መቀሌ ከተሞች የበረራ አገልግሎት እንደገና እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ ወደሁለቱ ከተሞች ለጊዜው አቋርጦት የነበረውን የበረራ አገልግሎት እንደገና እንደሚጀምር አስታውቋል። መንገደኞች በተለመደው መንገድ በመመዝገብ መጓዝ የሚችሉ መሆኑን አየር መንገዱ ገልጿል።

የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ለነበሩ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ጥሪ እንደሚደረግ ተገለጸ !በ2012 ዓ.ም ተመራቂ የነበሩ ተማሪዎች ከነገ ኅዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ጥሪ እንደሚደረግ የሳይንስ...
29/11/2020

የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ለነበሩ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ጥሪ እንደሚደረግ ተገለጸ !

በ2012 ዓ.ም ተመራቂ የነበሩ ተማሪዎች ከነገ ኅዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ጥሪ እንደሚደረግ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከአንድ (1) ሳምንት በኋላ ሌሎች ቀሪ ተማሪዎች እንዲገቡ እና በዚህ የትምህርት ዘመን የሚጠበቅባቸውን 3 የትምህርት ሴሜስተር እንዲያጠናቅቁ በቂ ድጋፍ እና ክትትል ሊደረግላቸው ይገባል ሲል ገልጿል።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251955369791

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Welcome to Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Welcome to Ethiopia:

Share