Ethio-ቴክ

Ethio-ቴክ The Palm Shop Technology

ስንቶቻቹ ናቹህ usb drive ላይ firmware እንደሚጫን የምታውቁት ??
29/03/2021

ስንቶቻቹ ናቹህ usb drive ላይ firmware እንደሚጫን የምታውቁት ??

የአንድሮይድ አፕ እንዴት በኮምፕዩተር መጠቀም እንችላለን። ??             🔸 ይህን ለማድረግ ወይም ለመጠቀም የግድ emulator ኮምፕዩተራችን ላይ እንጭናለን።በጣም ብዙ emulato...
14/01/2021

የአንድሮይድ አፕ እንዴት በኮምፕዩተር መጠቀም እንችላለን። ??

🔸 ይህን ለማድረግ ወይም ለመጠቀም የግድ emulator ኮምፕዩተራችን ላይ እንጭናለን።በጣም ብዙ emulator አሉ። ከእነርሱም ውስጥ ዋነኛዎቹ
Nox player , bluestack , LD player , MEmu ....

1. የምትፈልጉትን emulator PC ላይ ትጭናላቹ።

2. Install ካደረጋቹ በኋላ አፑን ታስጀምሩታላችው።

3. Apk ፋይሉን ቀጥታ right click አድርጋቹ በቀጥታ ወስዳቹ app ውስጥ drop ታደርጉታላቹ።

4. ከዛም apk install ያደርገዋል በመቀጠል የተጫነውን በመክፈት መጠቀም ትችላላቹ።

🔅Game ጭናቹ መጫወትም ትችላላቹ።

Internet ላይ ጥንቃቄዎች የግድ ነዉ የተገኘዉ ዉሉ አይበላም ⚠️Alert!!⚠️አብዛኞቻቹ Telegram እና ሌሎች ማህበራዊ ድረገፆች ላይ ባለማወቅ ለጎደኞቻቹ Share እያደረጋቹ ያላቹት...
03/06/2020

Internet ላይ ጥንቃቄዎች የግድ ነዉ የተገኘዉ ዉሉ አይበላም
⚠️Alert!!⚠️

አብዛኞቻቹ Telegram እና ሌሎች ማህበራዊ ድረገፆች ላይ ባለማወቅ ለጎደኞቻቹ Share እያደረጋቹ ያላቹት online ገንዝብ መስሪያ በጣም የብዙ ሰዎች Email እና password በሀከሮች እየተሰረቁ ነዉ ተጠንቀቁ ማንም Advertise የሆነ website 3 digit code አስገብታቹ reload ሆኖ 0.30$USD የሚከፍል የለም email እና password አስገብታቹ ምንም አይነት ማረጋገጫ አይላክም እናም እነዚ ድረገፆች ሆን ተብለዉ ተመሳሳይ Web design የተሰሩ ና የተለያዩ DNS ወይም ድረገፅ ስም ያላቸዉ ናቸዉ ። ማለትም ፎቶዉ ላይ እንደምታዩት ነው እና ተጠንቀቁ ምንም አይነት ድረገፅ ላይ Register ስታደርጉ ከዚ በፊት Email የከፈታቹበትን password ባትጠቀሙ መልካም ነዉ።እናም ከነዚ አይነት Spam የሆኑ website Register ከማድረግ ተቆጠቡ !!
እነዚ ናቸዉ:- awmoney,site; bicxmoney,xyz; bnemoney,icu;
dsomoney,club; edumoney,xyz; elmoney,win;
elamoney,bid; ebymoney,xyz comma ያደረኩት Facebook ራሱ እነዚን sites block ያደርጋቸዋል።

ያድርጉት

ከYoutube ላይ Audio በቴሌግራም እንዴት ዳውንሎድ እናደርጋለን ?1.  ላይ ሄደን ቦቱን Start እናደርገዋለን።2. YouTube ላይ ገብተን የምንፈልገውን video እንከፍተዋለን።3....
22/04/2020

ከYoutube ላይ Audio በቴሌግራም እንዴት ዳውንሎድ እናደርጋለን ?

1. ላይ ሄደን ቦቱን Start እናደርገዋለን።
2. YouTube ላይ ገብተን የምንፈልገውን video እንከፍተዋለን።
3. ከከፈትነው ቪድዮ ታች ላይ Share የሚለውን በተን እንጫናለን።
4. በመቀጠልም ዝርዝር ይመጣል ከዛው ውስጥ copy link ወይንም የቴሌግራም አፕ እንጫናለ።
5. እዚህ ላይ copy link ካልነው YouTube አፕ ዘግተን ወደ ቴሌግራማች እንመለሳለን።
6. የከፈትነው ቦት ላይ ሄደን paste እናደርጋለ።
7. ከዝርዝር ውስጥ የቴሌግራም አፕ ከመረጥነው ደግሞ አፑን ሲከፍት search ማድረጊያ ላይ ቦቱን ካገኘነው
8. Alert Notification ያማጣል Send የሚለውን እንመርጣለን።
9. ፋይሉን convert ተደርጎ Download የሚለውን እንመርጣለን።
10. Audio ፋይሉን ይልክልናል እዛው ላይ ዳውንሎድ እናደርጋለን ማለት ነው።

share

18/03/2020

🔎 ቀልጣፋ እና ስኬታማ ከጎግል መረጃ የመፈለጊያ ስልቶች 🔍

✍ የዘወትር የመረጃ መፈለጊያ የሆነው የጎግል ፍለጋችን ስኬታማ እንዲሆን የሚረዱ ስልቶችን ልንጠቁማችሁ ወደናል።

1⃣. ትክክለኛውን ቃል ለመፈለግ ቃሉን በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ማስገባት ለምሳሌ፡- “Android” በማለት ጎግል ብናደርግ ከዚሁ ጉዳይ ጋር ብቻ የተገናኙ መረጃዎችን በሰፊው እናገኛለን።

2⃣. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ድረ ገጾች ለመፈለግ

በቅርጽም ሆነ በይዘት ተቀራራቢነት ያላቸውን ድረ ገጾች ለማግኘት ወይም እንደ እከሌ አይነቱን ድረ ገጽ ፈልግልኝ ለማለት related: የሚለውን አስቀድመን የድረ ገጹን አድራሻ እናስከትላለን፤

ለምሳሌ፡- ጎግልን related:amazon.com ብለን ብንጠይቀው ከአማዞን ጋር ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ድረ ገጾች ውጤት ይሰጠናል።

3⃣. ጎግል የምንፈልገውን ብቻ እንዲፈልግልን ደግሞ ከቃላቱ በፊት የሰረዝ ምልክትን መጠቀም አለብን።

ይህም በተለይ በርካታ ትርጉም ያላቸውን ነገሮች ስንፈልግ የማንፈልገውን ለይቶ በቀላሉ የምንፈልገውን ጉዳይ ማግኘት ያስችላል።

ለምሳሌ፡- terminator –movie ብለን ብንፈልግ የፍለጋ ውጤታችን ቴርሚኔተር ላይ ብቻ ያተኮረ እና ተርሚኔተር ስለተባለው ፊልም ፈጽሞ ያላካተተ ይሆናል።

4⃣. ድረ ገጾች ስለ አንድ ጉዳይ ከዚህ ቀደም የሰሩትን በቀላሉ ለመፈለግ

አንድ ደረ ገጽ ስለሆነ ነገር ከዚህ በፊት የሰራቸውን ለመመልከት የምፈልገውን ቃል ከጻፍን በኃላ ክፍት ቦታ ሰጥተን site: ብለን በመጻፍ የምንጎበኘውን ድረ ገጽ አድራሻ በማስከተል መፈለግ፤

ለምሳሌ፡- barrack obama. Site: bbc.com ብለን ብንፈልግ ቢቢሲ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማን በተመለከተ በድረ ገጹ ላይ ያወጣቸውን ዘገባዎች ለመመልከት እንችላለን።

5⃣. ትርጓሜዎችን ለመፈለግ

የፊደላትን ትርጓሜ ለማወቅ እና ተመሳሳይ ፍቺዎችን ለመፈለግ define: አስቀድመን ቃሉን መጻፍና መፈለግ የተሻለ ውጤት ያስገኝልናል።

ለምሳሌ፡- define:injera ብለን ጎግል ላይ ብንፈልግ ሰለ እንጀራ ዘርዘር ያለ መረጃ እና በተለያዩ ቋንቋዎች ያለውን ትርጓሜ በስፋት ማግኘት እንችላለን።

በዚህ መንገድ የአንዳንድ ቃላትን ሰያሜ መነሻ እና ትርጉም ለማግኘትም ቀላል ነው።

6⃣. የተለያዩ የፋይል አይነቶችን ለማሰስ

ጎግል የፒዲኤፍ አልያም ፓወር ፖይንት ውጤቶችን እንዲሰጠን ለመጠየቅ የሚከተለውን አማራጭ እንጠቀማለን።

ለምሳሌ፡- “Scientific Journalism” filetype:pdf

ይቀጥላል........

Breaking news, sport, TV, radio and a whole lot more. The BBC informs, educates and entertains - wherever you are, whatever your age.

11/03/2020

Instagram ላይ follow አድርጉን።

0 Followers, 0 Following, 0 Posts - See Instagram photos and videos from Ethio ቴክ ℹ ()

I'm on Instagram as . Install the app to follow my photos and videos.
11/03/2020

I'm on Instagram as . Install the app to follow my photos and videos.

Create an account or log in to Instagram - A simple, fun & creative way to capture, edit & share photos, videos & messages with friends & family.

04/10/2019


🔅በየቀኑ 95 ሚሊዮን ፎቶዎች በInstagram ላይ ይለቀቃሉ(post ይደረጋሉ) ፡፡

🔅250 ቢሊዮን የሚሆኑ ኢሜይሎች በየቀኑ ይላካሉ ፡፡

🔅በምድር ላይ ካሉ 7 ቢሊዮን ሰዎች ውስጥ 4 ቢሊዮን የሚሆኑት ቀድሞውኑ በመስመር(Online) ላይ ናቸው።

🔅በየቀኑ ከ85,000 በላይ ድርጣቢያዎች(websites) ይጠለፋሉ ፡፡

http://freeproject24.com/java-free-project-list/
09/09/2019

http://freeproject24.com/java-free-project-list/

Free Java Projects with source code on Java free download, Free Java Projects with Source Code free download, We provide full free Java Projects with source code and documentation, Free Java Projects with source code with the report.

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-ቴክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category