The Time of Holy Spirit

The Time of Holy Spirit This page is meant to provide different spiritual Sermons and Songs.

30/06/2021
  ቤተክርስቲያ_የሚያስፈልጋት_ዋናው_ነገር.......  ?
30/06/2021

ቤተክርስቲያ_የሚያስፈልጋት_ዋናው_ነገር....... ?

/

የዌልስ ሪቫይቫል ከ1902-04 በታላቅ ሁኔታ እግዚአብሔር ክብሩን የገለጠበት ሪቫይቫል ነው።
በዚህ ሪቫይቫል እግዚአብሔር የተጠቀመበት ኢቫን ሮበርት የሪቫይቫሉ መሪ ነበር። በዚህ ሪቫይቫል ወቅት በምድሪቱ ላይ የሆኑ ነገሮች ላካፍላችሁ።

1፦ ሌብነትና ወንጀል ስላልነበረ ፖሊሶች ስራ አልነበራቸውም።
2፦ በዚያን ወቅት የመፅሐፍ ቅዱስ ማህበሩ መፅሐፍ ቅዱስ ለማከፋፈል አቅም እስኪያጣ ብዙ መፅሐፍ ቅዱሶችን ሰዎች ማንበብ የጀመሩበት ነው።

3፦ በዚያን ዘመን የህዝቡ ልብ ወደ እግዚአብሔር የተመለሰበትና ወደ እግዚአብሔር ቤት መምጣት የጀመረበት ነበር።

4፦ አጠቃላይ በምድሪቱ የድህነት አሰራርን እየሰበሩ በስራም እየተባረኩ የመጡበት ነበር።.

5፦ መጠጥ ቤቶች መዘጋት፤ የሰው ልብ እግዚአብሔር መፈለግና መፍራት፣ ቅድስናን መውዱድ የነፍሳት መዳንና መፈወስ የነበረበት ሪቫይቫል ነው።

ሪቫይቫል አገር አቀፋዊ መልክና የትውልድና የሐገርን ለውጥ የያዘ የእግዚአብሔር ቤትና መንገድ ያስከበረ ሲሆን ፍሬው ብዙ ይሆናል። ሪቫይቫል የሚባለውም ይህ ነው።

  ቤተክርስቲያ_የሚያስፈልጋት_ዋናው_ነገር.......  ?
28/06/2021

ቤተክርስቲያ_የሚያስፈልጋት_ዋናው_ነገር....... ?

27/10/2020
18/10/2020

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰዉ በሶሪያ ምድር የክርስቶስን ወንጌል በመስበኩ በስቅላት እንዲሰናበት የሞት ፍርድ ተፈርዶበት ሳለ ይህን የስቅላት ፍርድ በእግዚአብሄር ላይ ባለው ታላቅ እምነት በደስታ ተቀብሎ ወደ ጌታ ሄዷል። ወንጌል በሁሉም ስፍራ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ይሰበካል።

Join us on Telegram👇👇
https://t.me/MELEKET_TUBE
https://t.me/MELEKET_TUBE

23/09/2020

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251923227003

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Time of Holy Spirit posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category