30/10/2025
..ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ይቁም!
እግርኳስ ፌዴሬሽኑ ምን ነካው!!
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ ጠቅላላ ጉባኤ
በዛሬው በጠቅላላ ጉባኤ ላይ ከተወሰኑ ውሳኔዎች ውስጥ አንዱ
ከ20 አመት በታች ፕሪሜርሊግ ባለፉት አመታት የተደረጉ ውድድሮች ተገምግሞ ውጤታማ እንዳልነበር ገልፆ። ከዚህ በኋላም ውድድሩ እንደማይካሄድ ተወስኗል!!
ክለቦችም እዛው በያሉበት የውስጥ ውድድር በማድረግ ታዳጊ ላይ እንዲሰሩና አስፈላጊ ከሆነም ክልሎች በየክልላቸው እንዲያወዳድሩ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡
🙄ወዴት ወዴት ነው ነገሩ