hulu mereja

hulu mereja ሁሉ መረጃ
(4)

ኦፊሴላዊ፡ ቪክቶር ጂዮከርስ በ2025 ባሎንዶር 15ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቋል።
22/09/2025

ኦፊሴላዊ፡ ቪክቶር ጂዮከርስ በ2025 ባሎንዶር 15ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቋል።

በተመልካቾች ድምፅ ጋብሬል ማርቲኔሊ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።
22/09/2025

በተመልካቾች ድምፅ ጋብሬል ማርቲኔሊ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።

መሀመድ አቡተርካ : " አርሰናል ዛሬ አቻ የተለያየው ከማንችስተር ሲቲ ጋር ሰይሆን ከስቶክ ሲቲ ጋር ነው።"
21/09/2025

መሀመድ አቡተርካ : " አርሰናል ዛሬ አቻ የተለያየው ከማንችስተር ሲቲ ጋር ሰይሆን ከስቶክ ሲቲ ጋር ነው።"

32.8% የኳስ ቁጥጥር የትኛውም የፔፕ ጋርዲዮላ ቡድን ካስመዘገበው የኳስ ቁጥጥር ዝቅተኛው ነው 📊
21/09/2025

32.8% የኳስ ቁጥጥር የትኛውም የፔፕ ጋርዲዮላ ቡድን ካስመዘገበው የኳስ ቁጥጥር ዝቅተኛው ነው 📊

ሚኬል አርቴታ አርሰናል ከማንቸስተር ሲቲ 1-1 በተለያዩበት ጨዋታ ኖኒ ማዱኬ ጉዳት እንደደረሰበት አረጋግጧል።
21/09/2025

ሚኬል አርቴታ አርሰናል ከማንቸስተር ሲቲ 1-1 በተለያዩበት ጨዋታ ኖኒ ማዱኬ ጉዳት እንደደረሰበት አረጋግጧል።

🗣 ዲክላን ራይስ: "በእኔ የአርሰናል ቆይታዬ ምናልባት እንደዛሬው ከማን ሲቲ ጋር ባደረገው ጨዋታ የበላይነቱን ወስደን ስንጫወት አይቼ አላውቅም።"
21/09/2025

🗣 ዲክላን ራይስ: "በእኔ የአርሰናል ቆይታዬ ምናልባት እንደዛሬው ከማን ሲቲ ጋር ባደረገው ጨዋታ የበላይነቱን ወስደን ስንጫወት አይቼ አላውቅም።"

ፔፕ ጋርዲዮላ: " ጓዶች አርሰናል ያለፉትን ሁለት የውድድር ዘመን ለፕሪሚየር ሊጉ የተፋላማ ቡድን ነው እንዲሁም በቻምፒየንስ ሊጉ ግማሽ ፍፃሜ የደረሰ ቡድን ነው እኛ ብቻ ሳንሆን ገንዘብ ኢን...
21/09/2025

ፔፕ ጋርዲዮላ: " ጓዶች አርሰናል ያለፉትን ሁለት የውድድር ዘመን ለፕሪሚየር ሊጉ የተፋላማ ቡድን ነው እንዲሁም በቻምፒየንስ ሊጉ ግማሽ ፍፃሜ የደረሰ ቡድን ነው እኛ ብቻ ሳንሆን ገንዘብ ኢንቨስት ያደረግነው እነሱም እንዲሁ አድርገዋል። በጣም ከባድ ነው!"

"በአውሮፓ ውስጥ ካሉ ምርጥ ቡድኖች ጋር ተጫውተናል..."

"አንዳንድ ጊዜ መከላከል አለብህ ምክንያቱም ተጋጣሚ የተሻለ ሲሆን"

ማንቸስተር ሲቲ ከመጀመርያው አምስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች መሰብሰብ የቻለው ሰባት ነጥብ ብቻ ነው። በ2006-07 በስቱዋርት ፒርስ ስር ከአምስት የሊግ ጨዋታዎች ከሰበሰበው 4 ነጥብ በኋላ...
21/09/2025

ማንቸስተር ሲቲ ከመጀመርያው አምስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች መሰብሰብ የቻለው ሰባት ነጥብ ብቻ ነው። በ2006-07 በስቱዋርት ፒርስ ስር ከአምስት የሊግ ጨዋታዎች ከሰበሰበው 4 ነጥብ በኋላ ያጋጠማቸው አስከፊ አጀማመር ነው።

አርቴታ: "በተጫዋቾቼ እና በቡድኑ በጣም ኮርቻለሁ በውጤቱ ግን በጣም ተበሳጭቻለሁ ማድረግ የምንፈልገውን ነገር በጣም ግልጽ ነው ብዬ አስባለሁ ሙሉ በሙሉ ጨዋታውን ተቆጣጥረናል እናም ማሸነፍ ...
21/09/2025

አርቴታ: "በተጫዋቾቼ እና በቡድኑ በጣም ኮርቻለሁ በውጤቱ ግን በጣም ተበሳጭቻለሁ ማድረግ የምንፈልገውን ነገር በጣም ግልጽ ነው ብዬ አስባለሁ ሙሉ በሙሉ ጨዋታውን ተቆጣጥረናል እናም ማሸነፍ ይገባን ነበር።"

ከፔፕ ጋርዲዮላ ጋር ባደረጋቸው 5 ተከታታይ የሊግ ጨዋታዎች ሽንፈትን ያለስተናገደ የመጀመሪያው አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ።
21/09/2025

ከፔፕ ጋርዲዮላ ጋር ባደረጋቸው 5 ተከታታይ የሊግ ጨዋታዎች ሽንፈትን ያለስተናገደ የመጀመሪያው አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ።

21/09/2025
አርሰናል በሜዳው ማንችስተር ሲቲን በሚያስተናግድበት ጨዋታ ይዞ ይገባል ተብሎ የሚጠበቀው ግምታዊ አሰላለፍ
20/09/2025

አርሰናል በሜዳው ማንችስተር ሲቲን በሚያስተናግድበት ጨዋታ ይዞ ይገባል ተብሎ የሚጠበቀው ግምታዊ አሰላለፍ

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when hulu mereja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share