06/07/2025
አክሱምን እንደ ቫቲካን
የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃብ ምክንያት እየደረሰባቸው ያለው ግፍ ከ- እስከ የሚባል አይደለም። ሒጃብ ካለወለቃችሁ መማር አትችሉም ከመባል አልፎ ብሔራዊ ፈተና እንዳይፈተኑ ተከልክለው ከአገሪቱ የትምህርት ሥርዓት ውጭ ተደርገዋል።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ጉዳዩን እያወቀ ዝም ብሏል። ትምህርት ሚኒስትር፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የት ነው ያሉት? በዛሬው የሒዋር ፕሮግራማችን ከወራቤ ዩኒቨርስቲ ሌክቸረርና የትግራይ ተወላጅ መሐመድአወል ሐጎስ ጋ ቆይታ አድርገናል።
ምሽት ከ02፡00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ሒዋር
#አክሱም
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
!