Fiyameta

Fiyameta ፍቅር ያሸንፋል 🥰 Advertiser

07/10/2025

#ፍቅሪ

07/10/2025

゚viralシviralシfypシ゚viralシalシ #ፍቅሪ

07/10/2025
07/10/2025
ይሄው ነው
07/10/2025

ይሄው ነው

Inbox ሠላም ጉርሻዎች ይህ እውነተኛ ሂወቴ ነው ምስሌን ሳታሳዩ ማንነቴን ሳትናገሩ እውነተኛ  የህዝብ  አስተያየት ፈልጌ ነው እና መላ በሉኝ❤❤️❤️ስሜ ለናንተ እኔ ባለቤቴን ከተጋባን 10...
06/10/2025

Inbox

ሠላም ጉርሻዎች ይህ እውነተኛ ሂወቴ ነው ምስሌን ሳታሳዩ ማንነቴን ሳትናገሩ እውነተኛ የህዝብ አስተያየት ፈልጌ ነው እና መላ በሉኝ❤❤️❤️ስሜ ለናንተ
እኔ ባለቤቴን ከተጋባን 10 ሞላን። 2 ልጅም አፍርተናል።

ባለቤቴ በሂደት ደስ የማይሉ ከሴትነት ባህሪ ያፈነገጡ መጥፎ ባህሪዎች ማሳየት ጀመረች። ላለፉት 10 ዓመታት ከነገ ዛሬ ትሻሻላለች እያልኩኝ ለልጆቼ ብየ አብርያት እየኖርኩኝ ነው። ነገሩ ከስረ መሠረቱ ሁኔታዎቹን ላጋራቹ። የተገናኘነው በአጋጣሚ ከዩንቨርስቲ ተጭራ ወይም ተባራ ቤተሠቦችዋጋ እንደተመለሰች በአጋጣሚ ተቀራረብን እና በመባረርዋ ምክንያት ራስዋን እያገለለች ስነልቦናዋ እጅግ የተጎዳ ስለነበረ አሳዝናኝ መርዳት ጀመርኩ። መውደቅ መነሳት እንዳለ መክርያት የግል ኮሌጅ እንድትመዘገብ በማድረግ ድግሪዋን እንድትይዝ እድርጌ አስተማርክዋት።

ከዛ ስራም በተደጋጋሚ ትወዳደራለች እየወደቀች ስታስቸግረኝ እንደምንም አድርጌ ስራ እንድትቀጠር አደረግክዋት። ከዛ ግንኙነታችን እየጠነከረ በመምጣቱ መጋባት አለብን በማለት ነጋ ጠባ ስትጨቀጭቀኝ እኔ እስዋን ማግባት እንደማልችል ስነግራት ራስዋ የማጥፋት ሙከራ እያደረገች ስራዋን ትታ ብዙ መጥፎ ነገሮች ስትሞክር የምር አሳዝናኝ እሺ እንጋባ አልዃት እና ወድያውኑ ተጋብተን አብረን ሞኖር ጀመርን። ትዳራችን ጥሩ እየሆነ ገቢያችን እያደገ ሲመጣ ልጅ ወለድን ለ4 አመታት የሚያክል ጥሩ ሂወት መራን።

ከዛ በምትሰራበት መስራቤት በጣም መጥፎ ጓደኞች ተዋውቃ ሂወትዋ በነሱ ቁጥጥር ገብቶ በጭራሽ አድርጋው የማታውቅ መጥፎ ድርጊቶች መጠጣት ፣መስከር፣የተለያየ ምክንያት እየደረደረች ማምሸት ልጅ ለሰራተኛ ትታ መዞር ስታበዛ በመሃላችን ጭቅጭቅ መነሳት ጀመረ። ያልነበራት መጥፎ ባህርያት ማሣየት ጀመረች። በተለይ ልጁን መጥላት ፣ሢንግል ማም ነው የምሆነው፣እንፋታ የሚሉ የዘወትር ቃላቶችዋ እየቀፈፉኝ ከነገ ዛሬ ትሻሻላለች እያልኩ አንድ ልጅ ደግመን ይሀው 10 አመታችን ሞላን። ነገር ግን በጣም አፀያፊ ስድቦች ትሳደባለች፣መስከር፣ማምሸት ፣በቃ ምን ልበላቹ ደመወዝዋን ሙሉ ለጓደኞችዋ ወጪ በመሸፈን በኔ ደመወዝ ብቻ እየተዳደርን እንገኛለን።

በአሁኑ ሠዓት ልጆቼን ነጋ ጠባ መሳደብ፣ማዋረድ፣ለልጆች የማይሰደብ ስድብ መስደብ፣አልፎም የአካል ጉዳት እያደረሰችባቸው አይኔ እያየሁ ከዛሬ ነገ ትንሽ ትሻላለች እያልኩ እያሰልፍኩ እገኛለሁ ። ሰራተኛ ትታን ከሄደች ቀን ጀምሮ ለልጆችዋ ቁርስ ሰርታ አታቅም ።እኔ በምችለው እየሰራሁ በቻልኩት ለልጆቼ አየሰራሁ አገኛለሁ። የዛሬ ወር በጣም እየመረረኝ ሲመጣ መጥፎ ስድብ በመሳደብዋ ምኽንያት እና ሰክራ በመምጣትዋ ስቆጣት እሄድልሃለሁ ስትል ሂጂ አልኽዋት እና ማታ 4:00 ራይድ ጠርታ ወደቤተሰቦችዋ በመሄድ 1 ወር ከቤተሶቦችዋ አሳልፋለች።

እኔና ልጆቼ ያንን 1 ወር በቻችን በቻልነው አሳለፍን ከዛ በሽማግሌ ታረቅን ተመልሳ መጣች። አንድ ቀን ከታረቅን ከሳምንት ብኋላ ስልክዋ ላይ መሴጅ አየሁ እና አነበብኩት። አንድዋ ያላገባች ጓደኛዋ ለምን ታረቅሽ ሲንግል ማም መሆን ነው የሚዋጣሽ እንደፈለግን እንድንሆን የሚል መልእክት አየሁ እና ባለቤቴ በጓደኞችዋ ተፅዕኖ ስር እንዳለች ተረዳሁ። አሁን የምር አስተያየታቹ እፈልጋለሁ። ፍቺ እፈልጋለሁ ልጆችህን ማሳደግ ትችላለህ እያለች ነጋ ጠባ አስቸግራኛለች። እኔ ደግሞ እስኪ ከዛሬ ነገ ልብ ትገዛ ይሆን በሚል ትዕግስቴን እንድጨርስ አድርጋኛለች።እኔም ልጆቼ ማሳደግ ስለምችል ለመፋታት ወስኛለሁ።

አብራን ሁናም እናት ሚስት መሆን አልቻለችም። ስለዚህ ለመፋታት ምርጫዋ ከሆነ የሚል እኔም ለመፈታት ወሲኛለሁ።

እናም ምን ትመክሩኛላችሁ ።

አመሠግናለሁ ።ይሄ ፎቶ ከጉዳዩ ጋር አይገናኝም 🥰

እሱ 5 አመት ባልሞላ ግዜ ዉስጥ economically stable ሆኖ አገባ አንተ ግን እስካሁን 1 bachelor degree ለመያዝ 6አመት እየተማርክ ነው  እና ምን ተሰማህ?
05/10/2025

እሱ 5 አመት ባልሞላ ግዜ ዉስጥ economically stable ሆኖ አገባ አንተ ግን እስካሁን 1 bachelor degree ለመያዝ 6አመት እየተማርክ ነው እና ምን ተሰማህ?

05/10/2025

ማን ይበላ ነበር ደጅ እየቆለፈ!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fiyameta posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share