Voice of Former Aastu Students

Voice of Former Aastu Students COMMUNICATIONS BETWEEN ALL YOUNG SCHOLARS AND ACADEMICIAN ON THE BASIS OF SUCCESS AND OVER THE SUBJECT MATTERS

01/08/2024

ማስታወቂያ

የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NG*T) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ

ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NG*T) ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 24 - ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ የመመዝገቢያው ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት በ https://NG*T.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Ministry of Education | National G*T

02/11/2022

ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሰራተኞች እውቅና ሰጠ

ጥቅምት 22/2015 (ዋልታ) የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በዩኒቨርሲቲው ላቅ ያለ የስራ ውጤት ያስመዘገቡ እና በተሻለ የስራ መነሳሳት ተቋማት ያገለገሉ ሰራተኞቹን እውቅና የመስጠት ስነ ስርዓት አካሄደ።

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) እንደተናገሩት ባለፉት አስር አመታት ውስጥ በዩኒቨርሲቲው የስራ ዘመን የተሻለ የስራ አፈፃፀም የነበራቸው ሁሉም ሰራተኞች እንዲወዳደሩ ከተደረገ በኋላ የተሻለ የስራ አፈፃፀም ያላቸው እንዲሸለሙ ተደርጓል።

ዩኒቨርሲቲው ስነ ስርዓቱን ያካሄደው በየዓመቱ በሚያከብረው የጥራት ቀንን ምክንያት በማድረግ ነው።

ሽልማቱ ለጥረታቸው የተሰጣቸው በመሆኑ መደሰታቸውን የተናገሩት ተሸለሚዮቹ ለቀጣይ ስራቸው የበለጠ መነሳሳት እንደሚፍጥርባቸው ተናግረዋል።

አዲስ አባባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከተቋቋመ ገና 10 ዓመት የሆነው ሲሆን ለህዝብና ለሀገር እያበረከታቸው ያሉ በርካታ የምርምር እና የጥናት ውጤቶች ስለመኖራቸው ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

በሚልኪያስ አዱኛ

... እናስታውስ ብለን እንጂ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=431427285833734&id=100068993984600
01/11/2022

... እናስታውስ ብለን እንጂ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=431427285833734&id=100068993984600

ቀን፡16/02/2015 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ
የምዝገባ ጊዜን ስለመግለጽ
• የመጀሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ጥቅምት 24 እና 25/2015 ዓ.ም
• 4ኛ ዓመት እና በላይ የሆናችሁ የማታ ተማሪዎች ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም
• ነባር የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ጥቅምት 28 እና 29/2015
• አዲስ የድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ጥቅምት 30 እና ህዳር 1/2015 ዓ.ም
• ሁሉም የድህረ ምረቃ የማታ ተማሪዎች ህዳር 3 እና 4/2015 ዓ.ም
o መሆኑን እየገለጽን፡-
አዲስ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ለምዝገባ በምትመጡበት ወቅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቅባችኃል፡፡
1. 3 የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ግራፍ
2. በመንግስትና በግል ድርጅት ስፖሰርነት የምትማሩ ተማሪዎች የSponsorship letter
3. የግል ተማሪዎች ከሆናችሁ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ
4. የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች የመጀመሪያ ዲግሪ የትምሀርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን
5. የ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን
ማሳሰቢያ፡- 1. የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ጥቅምት 24/ 2015 ዓ.ም ትምህርት ይጀምራል፡፡
2. የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ የማታ ተማሪዎች ጥቅምት 28/ 2015 ዓ.ም ትምህርት ይጀምራል፡፡
3. ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማይቀበል መሆኑን ይገልፃል፡፡
ሬጅስትራር ጽ/ቤት

https://www.facebook.com/100068993984600/posts/393653906277739/?app=fbl
06/09/2022

https://www.facebook.com/100068993984600/posts/393653906277739/?app=fbl

Date 06/09/2022

To: All Interested AASTU Students, Admin, and Academic Staff

Subject: Call for KAS Sur-place Scholarship 2023

Dear All,

The KAS sur-place scholarship is a local scholarship offered by the KAS Office Ethiopia/AU in the form of financial support to Ethiopians who are enrolled in and are pursuing post-graduate studies in universities in Ethiopia and who show excellence in their academic performance and in society. The phrase “sur-place” is French and means “on-site” and the scholarship is named as such to signify that it is a scholarship offered to students on site where they are studying, in this case, Ethiopia. Find out more information below. They especially encourage women and persons with disabilities to apply. The scholarship is offered once a year. The application phase for the new scholarship year usually starts in September.

The KAS sur-place scholarships in Ethiopia support young people who demonstrate excellence in their academic studies and in society. To be a successful recipient of the “monthly academic scholarship”, applicants must have a GPA of 3.5 or higher in their Bachelor’s degree (in every year of the Bachelor's!). Students applying for the “training grant” must have a GPA of 3.5 or higher in their Master’s/ or (if applicable) summa cm laude in their Ph.D. In general, it is a very competitive program. On top of that, they seek students who not only excel in their studies but who are highly involved in civic engagement as they fundamentally believe that countries can only grow if everyone contributes to the community.

Find Eligibility and other important information on https://www.kas.de/en/web/aethiopien/sur-place-scholarship-program

They have also published the scholarship opportunity on the following channels.

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0ZotPgQwxYpnxpRpRwAK3xVNYxMZczmx1tigdXf8Uhtdr2Wgpnw6dV3MgKwAcn5RQl&id=100072171714314

Please send your application in English by e-mail no later than September 30, 2022, to the following address: [email protected].

Before you send your applications, note that you have to read the essential information on the link. If you find problems during the application, please do not hesitate to contact me.

Public and International Relations Directorate

Wishing happy Eid al-Adha to all Ethiopian muslim and  all over thw world
08/07/2022

Wishing happy Eid al-Adha to all Ethiopian muslim and all over thw world

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Voice of Former Aastu Students posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Voice of Former Aastu Students:

Share