MADO Film Production

MADO Film Production mass film

እንኳን ለ 44ኛው የካራማራ የድል በአል አደረሳችሁ 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤ካራማራ የኢትዮጵያን ድል 💚💛❤
05/03/2022

እንኳን ለ 44ኛው የካራማራ የድል በአል አደረሳችሁ 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ካራማራ የኢትዮጵያን ድል 💚💛❤

07/01/2022
የፍርሃቶችህ፣ የመጥፎ ስሜቶችህ፣ የውድቀቶችህ ምንጭ ሃሳቦችህ ናቸው። አእምሮህ ከማንም በላይ አንተን ያምንሃል… አትችልም ካልከው… አዎ አልችልም ብሎ ይቀመጣል። ፈሪም ነህ ካልከው… መፍራትን...
08/10/2021

የፍርሃቶችህ፣ የመጥፎ ስሜቶችህ፣ የውድቀቶችህ ምንጭ ሃሳቦችህ ናቸው። አእምሮህ ከማንም በላይ አንተን ያምንሃል… አትችልም ካልከው… አዎ አልችልም ብሎ ይቀመጣል። ፈሪም ነህ ካልከው… መፍራትን ይጀምራል። የነገርከውን በሙሉ ያምንሃል። ሃሳቦችህ ለአእምሮህ መርዝ ይሆኑታል። በአእምሮህ ያመንከው ነገር እውነታህ ይሆናል።
ለመለወጥ ቆርጠህ ከተነሳህ ፣ የማይመች ሁኔታን ማለፍ እና ሂደቱን ለማምለጥ መሞከር ማቆም አለብህ። ለማደግ ብቸኛው መንገድ የማይመቹ ሁኔታዎችን ማለፍ ነው።ይበልጥ ጠንካራ ትሆናለህ!!!

💚💛❤🙏💚💛❤
06/10/2020

💚💛❤🙏💚💛❤

ማታ #የኔ ነው #ሜሮን + ተስፋ+ ዘላላም # New_Music_Video # አሪፍ የሙዚቃ ክሊፖ አሪፍ ስራዬ ነው እዪት #💚💛❤🙏
28/08/2020

ማታ
#የኔ ነው
#ሜሮን + ተስፋ+ ዘላላም
# New_Music_Video
# አሪፍ የሙዚቃ ክሊፖ አሪፍ ስራዬ ነው እዪት
#💚💛❤🙏

ሰበር ዜና፦ዝነኛው የኦሮሚኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ ሀጫሉ ሁንዴሳ በዛሬው እለት ህይወቱ ማለፉን ለማወቅ ችለናል። ሀጫሉ በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ህዝባዊ ትግል በተካሄደባቸው ባለፉት ጥቂት አመታት ውስ...
30/06/2020

ሰበር ዜና፦
ዝነኛው የኦሮሚኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ ሀጫሉ ሁንዴሳ በዛሬው እለት ህይወቱ ማለፉን ለማወቅ ችለናል። ሀጫሉ በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ህዝባዊ ትግል በተካሄደባቸው ባለፉት ጥቂት አመታት ውስጥ ትግሉን የሚያግዙ የኦሮምኛ ሙዚቃዎችን በመስራት ከፍተኛ አስተዋጾ ካደረጉ ድምፃዊያን መካከል አንዱ ነበር። 😪😥😪😥😥😪💚💛❤🙏

ልክ አባቶቻችን በአድዋ ድል አገራችንን እንዳኮሩ እኛም ዘንድሮ የመጣብንን በሽታ እራሳችንን እንዲሁም ወገናችንን በመጠበቅ በድል አድራጊነት እንድንወጣ አምላክ ይርዳን !!!መልካም የአርበኞች ...
05/05/2020

ልክ አባቶቻችን በአድዋ ድል አገራችንን እንዳኮሩ እኛም ዘንድሮ የመጣብንን በሽታ እራሳችንን እንዲሁም ወገናችንን በመጠበቅ በድል አድራጊነት እንድንወጣ አምላክ ይርዳን !!!
መልካም የአርበኞች ቀን !!!💚💛❤🙏

MADO💚💛❤🙏
27/04/2020

MADO💚💛❤🙏

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MADO Film Production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share