Seifu On EBS#

Seifu On EBS# your # one choice

29/08/2023
እንዳይሸጥ ተከልክሏል¡ ታስረዋል! ፍትሕ ይስፈን     (የቦረና ኢትዮጵያዊ ልጆችም ሰለባ እየሆኑ ነው)፩ ከአቡሽ ዘለቀ አንደበት እንደሰማነው፦ "እንደ አባቴ እወድሻለሁ" የተሰኘው አዲሱ አል...
29/08/2023

እንዳይሸጥ ተከልክሏል¡ ታስረዋል! ፍትሕ ይስፈን
(የቦረና ኢትዮጵያዊ ልጆችም ሰለባ እየሆኑ ነው)
፩ ከአቡሽ ዘለቀ አንደበት እንደሰማነው፦ "እንደ አባቴ እወድሻለሁ" የተሰኘው አዲሱ አልበሙ አዲስ አበባ ውስጥ እንዳይሸጥ በፖሊስ ተከልክሏል።

፪ ፶ አለቃ ገመቹ (ኮሎኔል) አብዱራህማን ከተዋሕዶ ጋር ተያይዞ ቲክቶክ በመጠቀም፦ "ሀገር እምነት ነው ብላችሁ አስተምራችሁን፤ እናንተ በእምነት ጉዳይ ጣልቃ ከገባችሁ፤ የነካችሁት ሀገሬን ነው" በማለቱ ምክንያት (በወንጀል ተከሶ) በአስቸጋሪ ስፍራ ታስሯል። ገመቹ ኢትዮጵያን አብዝቶ የሚወድ፤ ሁሉንም ብሔረሰብ በፍቅር የሚቀርብና በቲክቶክ ላይ በጎንደርኛ እስክስታው የሚታወቅ፤ በማህበራዊ ሚዲያ ለሀገሩና ለሙያው ያለውን ፍቅርና ክብር በአንክሮ የሚገልፅ ወንድማችን ነው።

፫ ኤልያስ ነጋሽ የትምጌታ ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ እና ፍርድ ቤት ሳይቀርብ ከሶስት ሳምንታት በላይ ታስሯል።

04/08/2023

Congratulations
04/08/2023

Congratulations

አይበገሬው አሸንፏል...🇪🇹🇪🇹🇪🇹አትሌት ሙክታር እድሪስ  በጣሊያን በተደረገ የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ውድድር አንደኛ በመውጣት አሸናፊ ሆኗል። እንኳን ደስ ያለህ በሉት💪
27/07/2023

አይበገሬው አሸንፏል...🇪🇹🇪🇹🇪🇹

አትሌት ሙክታር እድሪስ በጣሊያን በተደረገ የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ውድድር አንደኛ በመውጣት አሸናፊ ሆኗል። እንኳን ደስ ያለህ በሉት💪

የሁለት ዋንጫ ተሸላሚ አሚና አህመድ 🏆🥇🏆 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአጠቃላይ ከሴት ተማሪዎች እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲው የ2015 ዓ.ም ተመራቂዎች 3.995 ውጤት በማምጣት ከፋርማሲ ትምህርት ...
21/07/2023

የሁለት ዋንጫ ተሸላሚ አሚና አህመድ 🏆🥇🏆

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአጠቃላይ ከሴት ተማሪዎች እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲው የ2015 ዓ.ም ተመራቂዎች 3.995 ውጤት በማምጣት ከፋርማሲ ትምህርት ክፍል የሁለት ድርብ ዋንጫ ተሸላሚ የሆነችው አሚና አህመድ 🎓

Congratulations  🎉🎉
21/07/2023

Congratulations 🎉🎉

20/07/2023

እንኳን ደስ አላችሁ 🧡
እኛስ ስንቶቻችን እራሳችን update ለማድረግ አቅደናል ?

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Seifu On EBS# posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share