Ebo Info Media

Ebo Info Media እውነተኛ መረጃ ለእናንተ!

አዲስ ታሪክ እየተሰራ ነው፡፡ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
01/06/2026

አዲስ ታሪክ እየተሰራ ነው፡፡ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

“ የቀይ ባሕር ወሰን ተጋሪ ለመሆን ያነሳነውን ጥያቄ እንደስህተት ቆጥረዉ፣ እዚህም እዚያም የሚንጫጩ አካላት አሉ፤ እንደተንጫጩ ይቀራሉ እንጂ፣ የቀይ ባህር ወሰን ተጋሪ መሆናችን አይቀሬ ነው...
24/05/2026

“ የቀይ ባሕር ወሰን ተጋሪ ለመሆን ያነሳነውን ጥያቄ እንደስህተት ቆጥረዉ፣ እዚህም እዚያም የሚንጫጩ አካላት አሉ፤ እንደተንጫጩ ይቀራሉ እንጂ፣ የቀይ ባህር ወሰን ተጋሪ መሆናችን አይቀሬ ነው።”

ጀነራል አበባው ታደሰ
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ምክትል ኤታማዦር ሹም

የቀይ ባሕር  ትውልድ መነሳት**************130 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብን የምታስተዳድረው ኢትዮጵያ፣ በዓለም ታሪክ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ ይዛ የባሕር በር አልባ (Landlocked...
13/05/2026

የቀይ ባሕር ትውልድ መነሳት
**************
130 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብን የምታስተዳድረው ኢትዮጵያ፣ በዓለም ታሪክ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ ይዛ የባሕር በር አልባ (Landlocked) ሆና እንድትቀጥል የተፈረደባት ብቸኛ አገር ሆናለች።
ይህ "የጂኦግራፊ እስራት" ተብሎ የሚጠራው ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ማነቆ፣ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ከመገደብ ባለፈ ብሔራዊ ሉዓላዊነቷን የፖለቲካ ፈቃድ አሳልፎ ሰጥቷል።
ጥናቶች እንደሚያሳዩት የባሕር በር አልባ መሆን የአንድን አገር አጠቃላይ የልማት ደረጃ 20% ገደማ ዝቅ ያደርገዋል። ይህ "የባሕር በር አልባነት ቅጣት" በኢኮኖሚ አመልካቾች ላይ በግልጽ ይንጸባረቃል።
የባሕር በር የሌላቸው አገራት አማካይ የሕይወት ዘመን 55.9 ዓመት ሲሆን፣ የባሕር በር ያላቸው አገራት ግን 63.6 ዓመት ይደርሳሉ።
በተመሳሳይ የክትመት መጠን በባሕር በር አልባ አገራት 28.2 በመቶ ብቻ ሆኖ ሳለ፣ የባሕር በር ባላቸው አገራት ግን 49.0 በመቶ መድረሱ የንግድ ትስስር ያለውን ሚና ያሳያል።

የሰዓቱ ሰበር ዜና በዩቲዩብ ተለቋል ይመልከቱ! ሊንክ ኮመንት ላይ አለ!
08/05/2026

የሰዓቱ ሰበር ዜና በዩቲዩብ ተለቋል ይመልከቱ! ሊንክ ኮመንት ላይ አለ!

🔴 ሰበር ዜና ከትግራይ‼️ህውሃት ዶ/ር ደብረፅዮን የክልሉ ፕሬዝዳንት ይሁኑልኝ ብሎ መረጠ‼​ለ6 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውና በህውሃት የተደራጀው ትግራይ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄድው ስብሰባ...
05/05/2026

🔴 ሰበር ዜና ከትግራይ‼️

ህውሃት ዶ/ር ደብረፅዮን የክልሉ ፕሬዝዳንት ይሁኑልኝ ብሎ መረጠ‼

​ለ6 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውና በህውሃት የተደራጀው ትግራይ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄድው ስብሰባ
📌 ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን የክልሉ ፕሬዝዳንት፣
📌 ወ/ሮ ኪሮስ ሓጎስን አፈ ጉባኤ
📌 እንዲሁም ወ/ሮ ምሕረት በርሀን ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ መምረጡ እወቁልኝ ብሏል።በዕለቱም የፕሪቶሪያ ስምምነት አፈጻጸምን ገምግሞ ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን አጽድቋል ተብሏል።
የጊዜያዊ አስተዳደሩ ጉዳይ አሳሳቢ ሆነል።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ebo Info Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share