Ethio satellite news

Ethio satellite news ወሬ ነጋሪ " ኢትዬ-ሳት"

30/07/2023

ፈጠራ ለለውጥ እና ለውጤት❗️❗️

ቴክኒክና ሙያ ማስልጠኛ ኮሌጆች ክሎት መር ስልጠናዎች ላይ በማተኮር ከራሱ አልፎ ለሌሎችም የስራ ዕድል የሚፈጥር ብቁ እና ተወዳዳሪ የሰው ሀይል በማፍራት ለከተማችን እና ለአገራችን የኢንዱስትሪ ዕድገት የማይተካ አበርክቶ አላቸው።

አዳዲስ የፈጠራ ሀሳቦችን ወደ ተግባር ለመቀየር ምቹ ሁኔታን የሚፈጥሩት እነዚህ ተቋማት ቴክኖሎጂዎችን ከመፍጠር በተጨማር ቴክኖሎጂ በመኮረጅ እና እሴት ጨምሮ በማስፋፋት ምርታማነትንና ውጤታማነትን ያሳድጋሉ።

በኮሌጆች የሚሰጡ ተግባር ላይ የሚያተኩሩ እውቀት እና ክህሎቶች የመፍጠር አቅም በማሳደግ እራሳቸውን፣ ቤተሰባቸውን እና አገራቸውን መለወጥ የሚችሉ ዜጎችን እያፈሩ ነው።

ውድ የዕለቱ ምሩቃን በኮሌጅ ያገኛችሁትን እውቀት እና ክህሎት ኢንዱስትሪያችንን ተወዳዳሪ ለማድረግ እንድታውሉት እጠይቃለሁ!

:-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

30/07/2023

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio satellite news posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share