Geez Media ግዕዝ ሚዲያ

Geez Media ግዕዝ ሚዲያ ለቀዳሚነት እንሰራለን

12/08/2025

“የኢትዮጵያን ጠላቶች እንደ ፀጉር ቅማል አንድ በአንድ እናራግፋለን‼️” -ጠ/ሚ ዐብይ

12/07/2025

አዲሱ የለውጥ መንግስት ከመጣ ቦኃላ ፥ በጠመንጃ አፈሙዝ የሚፈታ የፖለቲካ ጥያቄ የለም‼️

በአምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ የተፃፈው ''የፀረ-ሽምቅ ውጊያ ጥበብ'' መፅሐፍ ተመረቀ‼️
12/06/2025

በአምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ የተፃፈው ''የፀረ-ሽምቅ ውጊያ ጥበብ'' መፅሐፍ ተመረቀ‼️

ሰበር ዜና‼️➖➖➖➖➖ትግራይ ቴሌቭዥን እና ድምፂ ወያነ ስርጭታቸው ተቋረጠ።በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ሚድያዎችን በሃይል መቆጣጠራቸውን ተከትሎ  ስርጭታቸውን ለማቋረጥ ተገደዋል።
12/04/2025

ሰበር ዜና‼️
➖➖➖➖➖
ትግራይ ቴሌቭዥን እና ድምፂ ወያነ ስርጭታቸው ተቋረጠ።

በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ሚድያዎችን በሃይል መቆጣጠራቸውን ተከትሎ ስርጭታቸውን ለማቋረጥ ተገደዋል።

አርሚ 31  በአሁን በዚህ ሰዓት ትጥቃቸውን በመታጠቅ ደጀን ቢሮ ሙሉ በሙሉ ከበውታል‼️(ያመፁበት ምክንያት የተገባላቸው ቃል ቶሎ ይፈፀምልን  የሚል ነው)
12/04/2025

አርሚ 31 በአሁን በዚህ ሰዓት ትጥቃቸውን በመታጠቅ ደጀን ቢሮ ሙሉ በሙሉ ከበውታል‼️(ያመፁበት ምክንያት የተገባላቸው ቃል ቶሎ ይፈፀምልን የሚል ነው)

“ኢትዮዽያ እንድትበታተንና ደካማ ሀገር እንድትሆን ከሚፈልጉ  ሻዕቢያ እና ህወሓት አብሬ አልሰለፍም‼️”- ማስረሻ ሰጤ
12/02/2025

“ኢትዮዽያ እንድትበታተንና ደካማ ሀገር እንድትሆን ከሚፈልጉ ሻዕቢያ እና ህወሓት አብሬ አልሰለፍም‼️”- ማስረሻ ሰጤ

ኢሳያሳ አፈወርቂ እንደ ዘንድሮ ፈርቶ እና ተቅበዝብዞ አያቅም‼️(የስልጣኑ ማብቅያ ዘመን መሆኑ ገብቶታል)
12/02/2025

ኢሳያሳ አፈወርቂ እንደ ዘንድሮ ፈርቶ እና ተቅበዝብዞ አያቅም‼️(የስልጣኑ ማብቅያ ዘመን መሆኑ ገብቶታል)

12/01/2025

ሻዕብያ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው‼️➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የኢትዮጵያ መንግስት ከሻዕብያ ጋር ያጣላው ዋነኛው  ጉዳይ ፥ ሻዕብያ በትግራይ ህዝብ ላይ ወንጀል ስለፈፀመ ነው‼️(ሻዕብያ 2013 በዛሬ...
11/30/2025

ሻዕብያ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የኢትዮጵያ መንግስት ከሻዕብያ ጋር ያጣላው ዋነኛው ጉዳይ ፥ ሻዕብያ በትግራይ ህዝብ ላይ ወንጀል ስለፈፀመ ነው‼️(ሻዕብያ 2013 በዛሬው ቀን በአክሱም የፈፀመው ጭፍጨፋ አይዘነጋም)

11/29/2025

አዶናይ የ2025 የኢትዮጵያ ቲክቶክ 'የዓመቱ ምርጥ ቲክቶክ ሽልማት' አሸናፊ ሆነ!

የአክሱም ጽዮን ተጓዦች‼️
11/29/2025

የአክሱም ጽዮን ተጓዦች‼️

የአዜብ መስፍን የተጣራ ሃብት 4 ቢልየን ዶላር ደርሷል። “መለስ ዜናዊ ምንም ብር አልዘረፈም” እያሉ ለሚያወሩ ሰዎች ይሄን ሲያዩ ምን ይሉ ይሆን⁉️ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙዎቹ ስልጣን የሚመኙት ...
11/29/2025

የአዜብ መስፍን የተጣራ ሃብት 4 ቢልየን ዶላር ደርሷል። “መለስ ዜናዊ ምንም ብር አልዘረፈም” እያሉ ለሚያወሩ ሰዎች ይሄን ሲያዩ ምን ይሉ ይሆን⁉️ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙዎቹ ስልጣን የሚመኙት ለመዝረፍ ነው‼️

Address

Edmonton, AB

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Geez Media ግዕዝ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Geez Media ግዕዝ ሚዲያ:

Share