HOpe X ተስፈ

HOpe X ተስፈ ሰለም
Naga

Never
10/11/2024

Never

Best motivational quotesIf you like it share and touch like button 👍
06/11/2024

Best motivational quotes
If you like it share and touch like button 👍

05/04/2024

Ay English for Ethiopia 😂😂😂
Pls share this video
le deberachoo sewoch endeders

ታዉቂያለሽ_ግን??  አንቺ ጋ ስገናኝ ቀኑ ያጥርብኛል  ደሞ ሥንለያይ  ወዳዉ ይከፍኛል  የቀረሽ ቀን ደሞ ህመም ይሠማኛል  አይንሽን ካለየሁ እንደ እብድ ያረገኛል  ብቻ ምን ልበልሽ አለሠራ ...
28/02/2024

ታዉቂያለሽ_ግን??
አንቺ ጋ ስገናኝ ቀኑ ያጥርብኛል
ደሞ ሥንለያይ ወዳዉ ይከፍኛል
የቀረሽ ቀን ደሞ ህመም ይሠማኛል
አይንሽን ካለየሁ እንደ እብድ ያረገኛል
ብቻ ምን ልበልሽ አለሠራ ብሎኛል
ሀሳቤ አንቺ ሆነሽ ማሠብ አቅቶኛል
አንቺን ያየሁቡት ቀኑን ባላዉቀዉም
አጋጣሚም ቢሆን ፈፅሞ አልጣለዉም
ይገባሽ ይሆናል አንድ ቀን አምናለሁ
ባንቺ ፍቅር ምክንያት እኔ እንደተጎዳሁ
💖💖💖💖💖💖

#ሼር
👇ተ🀄️ላ🀄️ሉን👇
-------------------------------------------
HOpe X ተስፈHOpe X ተስፈᵛHOpe X ተስፈ HOpe X ተስፈᵃʳᵉ
-------------------------------------

እንዳታቆም  ጉዞህ የጨለመ ሲመስልህ ወደ ስኬት እንደተጠጋህ አስብ። የነገሮች መወጣጠር የድል ነጋሪ ደውሎች ናቸው። ሊነጋ ሲል ይጨልማል የሚባለው ለዚህ ነው። ያኔ ለስኬት እንደቀረብክ እርግጠ...
28/02/2024

እንዳታቆም
ጉዞህ የጨለመ ሲመስልህ ወደ ስኬት እንደተጠጋህ አስብ። የነገሮች መወጣጠር የድል ነጋሪ ደውሎች ናቸው። ሊነጋ ሲል ይጨልማል የሚባለው ለዚህ ነው። ያኔ ለስኬት እንደቀረብክ እርግጠኛ ሁን። ተስፋን ሰንቅ።

"ያ ተስፋን ያልሰነቀው፤ ንፋሱ መጥቶ የመርከቡን አቅጣጫ እንዳያስለውጠው ሲሰጋ፤ ያ ተስፈኛው ደግሞ ንፋሱ ይረጋል ብሎ ሲመኝ፤ ስኬታማዎች ግን የንፋሱን ግፊት የመርከቧን ጉዞ ለማፍጠን ይጠቀሙበታል።" ዶ/ር ጧሪቅ

📚:- የህይወት ግብህን ቅረፅ
✍️፦ ያሲን ኑሩ
HOpe X ተስፈ ተስፈ

👸Queen
09/02/2024

👸Queen

Pls FOLLOW MY page HOpe X ተስፈ
05/01/2024

Pls FOLLOW MY page HOpe X ተስፈ

02/01/2024

The frist step is always hardest never give up

Follow my page for more qoutes Ethio 369 TV
01/01/2024

Follow my page for more qoutes Ethio 369 TV

FOLLOW MY PAGE Ethio 369 TV
31/12/2023

FOLLOW MY PAGE Ethio 369 TV

28/12/2023

Tesemale weys Atsemem😂😂😂😂😂😂😂

21/12/2023

Address

4Kilo
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HOpe X ተስፈ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share