Sefu Gali -ሴፉ ጋሊ

Sefu Gali -ሴፉ ጋሊ Serving the truth ! Stay Tuned for Updates

«ኢትዮጵያ የታሪክ ጸሐፊ የላትም። የጎሳ ተወካይ ጸሐፊ ነው ያላት።»  ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌታሁን ዴሌቦበታላቁ የኢትዮጵያ የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌታሁን ዴሌቦ ሞት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን...
10/11/2025

«ኢትዮጵያ የታሪክ ጸሐፊ የላትም። የጎሳ ተወካይ ጸሐፊ ነው ያላት።» ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌታሁን ዴሌቦ

በታላቁ የኢትዮጵያ የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌታሁን ዴሌቦ ሞት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን ለመግለጽ እወዳለሁ። ፕሮፌሰር ላጲሶ በኢትዮጵያ የታሪክ ጥናት መስክ በተለይም አውራ (ሜይንስትሪም) ተደርጎ በተወሰደው የኢትዮጵያ የታሪክ ክፍል፣ ኾን ተብለው የተዘነጉና የተተዉ የሀገራችንን ሕዝቦች ታሪክ ደጋግሞ በማጥናትና በመመራመር ታሪካቸውን ለእውቀት ብርሃን ያበቁ ታላቅ ምሁር ነበሩ። በዚህ መስክ የሰፊውን ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦችና በኢትዮጵያ የእስልምና እና ሙስሊሞችን ታሪክ መጥቀስ ይቻላል።

የሀዋርድ ዩኒቨርሲቲ ምሩቁ ፕሮፌሰር ላጲሶ ሚዛን ለጎደለው የሀገራችን የታሪክ ጽሕፈት ሞያ ትልቅ ክፍተት የሞሉና ለዚህም በብዙ መስኩ የተሳካላቸው ነበር ማለት ይቻላል። ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ታሪካቸውን በከፊል እንኳ ሊሰንድላቸው የሚችል የታሪክ ባለሞያ ባልነበረበት ዓመታት ፕሮፌሰሩ ያደረጉት ጥረት እጅግ ከፍተኛ አክብሮትና ምስጋና የሚቸረው ነው። እናመሰግናለን ፕሮፌሰር። ለቤተሰቦችዎና ወዳጆችዎ ሁሉ መጽናናትን እመኛለሁ።

01/11/2025


( وَٱللَّهُ يَعْلَمُ مَا تُسِرُّونَ وَمَا تُعْلِنُونَ )
(አላህም የምትደብቁትንና የምትገልጹትን ሁሉ ያውቃል፡፡)
(And Allah knows what you conceal and what you declare.)An-Nahl [16:19]

አላህ ሁሌም የምንሰራውን ያያል : የምንናገረውን ይሰማል : የምናስበውን ያውቃል ።
ስለሆነም በሁሉም ቦታ : ግዜና ሁኔታ ላይ ብንሆን አላህን ብቻ እንፍራ ። ከመመሪያው ውጭ አንሁን ።

ያ አላህ ሁሌም አንተን ብቻ ምንፈራህ : ምናፈቅርህ : ምንከጅልህ : ምንመካብህ ምናከብርህ : ምንታዘዝህ አድርገን ። አሚን

11/10/2025
02/10/2025
ጽናት እዉነትን መያዝ  በአላህ መንገድ መታገል መሞት በእነዚህ በእኛ ዕድሜ በተከሰቱ ዕንቁ  ሰዎች ያየነዉ ነዉ፡፡    አላህ ይቀበላችሁ !!
01/09/2025

ጽናት እዉነትን መያዝ በአላህ መንገድ መታገል መሞት በእነዚህ በእኛ ዕድሜ በተከሰቱ ዕንቁ ሰዎች ያየነዉ ነዉ፡፡
አላህ ይቀበላችሁ !!

ጣናነሽ በሀይቁ
06/08/2025

ጣናነሽ በሀይቁ

01/08/2025
Let’s be real. This isn’t about hostages. This isn’t about Hamas. This is about collective punishment of an entire peopl...
30/07/2025

Let’s be real. This isn’t about hostages. This isn’t about Hamas. This is about collective punishment of an entire people, mostly Muslims, who’ve been trapped, starved, bombed, and dehumanised for decades. Gaza has been under siege since 2007. No clean water. No electricity. No way in or out. It’s a prison, and now it’s become a graveyard.

And to my fellow friends who still don’t understand imagine your family living under occupation. Your children growing up with drones above their heads and no future. What would you do?

As a Muslim and as an Ethiopian I stand firmly with the people of Gaza. Not because of politics but because I refuse to stay silent while innocent Muslims, our brothers and sisters, are being slaughtered and labelled as terrorists simply for existing.

This isn’t war. This is genocide.

🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸

ለምን በዚህ ልክ ልብህ መጥፎ መሆን አስፈለገ ? እነዚህ ሰዎች ላይ ለማዘን ሀይማኖተኛ መሆንም አያስፈልግም ማንኛውም ልብ ያለው ሰው በነሱ ይሰማዋል ይቀጣል ። ቲክቶክን ከጀመርክ ጀምሮ አንድ...
25/07/2025

ለምን በዚህ ልክ ልብህ መጥፎ መሆን አስፈለገ ? እነዚህ ሰዎች ላይ ለማዘን ሀይማኖተኛ መሆንም አያስፈልግም ማንኛውም ልብ ያለው ሰው በነሱ ይሰማዋል ይቀጣል ። ቲክቶክን ከጀመርክ ጀምሮ አንድም ቀን ቁምነገር የሌለህ የመጨረሻሻሻ የወረደ ፐርሰናሊቲ አሳይተህ እዚህ ደረስክ አሁን ደግሞ በአጭሩ ማንነትህን ይፋ አደረከው !! ለማኝ ነህ ‼️

ለዚህ ተግባርህ ምትቀጣው በሪፖርት ሳይሆን በአካል ነው !!

GAZA_IS_STARVING
24/07/2025

GAZA_IS_STARVING

አለም እየተመለከተ በጨካኝ ጽዮናዊያን በአማሪካ የበላይ ጠባቂነት በተጠና መልኩ የፍሊስጢን  #ጋዛ ህጻናት ምግብ እንዳያገኙ ተከልክለዉ በረሀብ ሲረግፉ እያየህ ምንም ማድረግ አለመቻል የማል ።...
21/07/2025

አለም እየተመለከተ በጨካኝ ጽዮናዊያን በአማሪካ የበላይ ጠባቂነት በተጠና መልኩ የፍሊስጢን #ጋዛ ህጻናት ምግብ እንዳያገኙ ተከልክለዉ በረሀብ ሲረግፉ እያየህ ምንም ማድረግ አለመቻል የማል ።ያ አላህ አንተ ሁሉን ቻይ ነህ ሁሉን ተመልካች ነህ ጭንቅ መከራ ውስጥ ያሉ ኡመቶችህን ነጃ አውጣቸዉ ሰላማቸዉን መልላቸዉ።አሚን አላሁማ አሚን🤲🤲🤲

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sefu Gali -ሴፉ ጋሊ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share