7 Spirits TV Channel

7 Spirits TV Channel LIFE OF THE THRONE

15/06/2023

Morning prayer June 15 | የጠዋት ጸሎት ሰኔ 8

14/06/2023

ካልተፈውስኩ ከእነርሱ ወይም ከእኔ ጋር እግዚአብሔር የለም
ነብይ ያሬድ ሳሙኤል በሳውላ ከተማ

ለመፈወስ ቀጠሮ አይያዙ ዛሬውኑ ይምጡ!የፈውስና የትንቢት ምሽት ዛሬ ሰኔ 7 2015 ዓ.ም...................................................................
14/06/2023

ለመፈወስ ቀጠሮ አይያዙ ዛሬውኑ ይምጡ!
የፈውስና የትንቢት ምሽት ዛሬ ሰኔ 7 2015 ዓ.ም............................................................................
ብዙዎች ከተለያየ በሽታ እና እስራት ነፃ እየወጡና እየተፈወሱ ባለበት በዚህ ፕሮግራም ተገኝቶ ለመፈወስ ቀጠሮ አይያዙ ዛሬውኑ ይምጡ! እግዚአብሔር አስደናቂ ታምራቶችን በነብይ ያሬድ ሳሙኤል በኩል እያደረገ ነው አሁን የእርስዎ ተራ ነው።
አድራሻ፡ ተልእኮ ለትውልድ አዲስ አበባ አፖስቶሊክ ሴንተር
ከቄራ ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ ንስር ፊት ለፊት ባለው ቅያስ
ለበለጠ መረጃ +251 977 34 1333 ይደውሉ

14/06/2023

Morning prayer June 14 | የጠዋት ጸሎት ሰኔ 7

13/06/2023

Tuesday service | የማክሰኞ አገልግሎት

4 ተከታታይ እሮቦችን በአዳማ...........................................................ከግንቦት 30 2015 ዓ.ም ጀምሮ አዳማ ተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲ...
13/06/2023

4 ተከታታይ እሮቦችን በአዳማ...........................................................
ከግንቦት 30 2015 ዓ.ም ጀምሮ አዳማ ተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን ከተለያዩ የእግዚአብሔር ሰዎች ጋር የሚኖረውን ልዩ ጊዜ መጥተው ይካፈሉ
አደራሻ፡ አዳማ ተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን 04 መታጠፊያ ጀማል መጋዘን አጠገብ
+251 91 3 49 6916

13/06/2023

Morning prayer June 13 | የጠዋት ጸሎት ሰኔ 6

እሁድ ምሽት
12/06/2023

እሁድ ምሽት

የእግዚአብሔር መቅደስ ነን(ተከታታይ ትምሕርት)ነገ ማክሰኞ ሰኔ 6 2015 ዓ.ም ምሽት 11፡00 ..............................................................
12/06/2023

የእግዚአብሔር መቅደስ ነን(ተከታታይ ትምሕርት)
ነገ ማክሰኞ ሰኔ 6 2015 ዓ.ም ምሽት 11፡00 ............................................................................................
ተልእኮ ለትውልድ አዲስ አበባ አፖስቶሊክ ሴንተር
ከቄራ ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ ንስር ፊት ለፊት ባለው ቅያስ

እሁድ ጠዋትከነብይ ያሬድ ሳሙዬኤል ጋር በሻሸመኔ ከተማ የክርስቶስ መንፈስ ኮንፍራንስ
12/06/2023

እሁድ ጠዋት
ከነብይ ያሬድ ሳሙዬኤል ጋር
በሻሸመኔ ከተማ የክርስቶስ መንፈስ ኮንፍራንስ

12/06/2023

Morning prayer June 12 | የጠዋት ጸሎት ሰኔ 5

11/06/2023

Sunday service June 11 | የእሁድ አገልግሎት ሰኔ 11

11/06/2023

Sunday service June 11 | የእሁድ አገልግሎት ሰኔ 11

አርሲ ነጌሌ ድንቅ የትምህርት እና የምክር ጊዜ
11/06/2023

አርሲ ነጌሌ ድንቅ የትምህርት እና የምክር ጊዜ

ነገ ዕሁድ ልዩ ጊዜሰኔ 4 2015 ዓ.ም............................................................ነገ ዕሁድ ሰኔ 4 2015 ዓ.ም ልዩ ጊዜ በተልእኮ ለት...
10/06/2023

ነገ ዕሁድ ልዩ ጊዜ
ሰኔ 4 2015 ዓ.ም............................................................
ነገ ዕሁድ ሰኔ 4 2015 ዓ.ም ልዩ ጊዜ በተልእኮ ለትውልድ አዲስ አበባ አፖስቶሊክ ሴንተር ይኖረናል። ጠዋት ከ3፡00 - 4፡00 ወታደራዊ አዕምሮ ስልጠና እንዲሁም ከ4፡00 - 7፡00 የአምልኮና የምክር እንዲሁም የፀሎት ጊዜ ከአስተማሪ መስፍን በጋሻው እና ኪሩቤል የአምልኮ ቡድኖች ጋር ይኖራል።.............................................
ለልጆች እጅ በመጫን የሚፀለይ ስለሆነ ወላጆች ልጆቻችሁን አስታውሳችሁ ይዛችሁ ኑ!
አድራሻ፡ ከቄራ ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ ንስር ፊት ለፊት ባለው ቅያስ
ለበለጠ መረጃ +251 91 134 6329

Address

Kera
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 7 Spirits TV Channel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to 7 Spirits TV Channel:

Share