Quarra pictures

Quarra pictures Advertising and film production company

ገናን በቤይሩት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ክፍል 2።ተጋበዙልን።
12/01/2024

ገናን በቤይሩት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ክፍል 2።
ተጋበዙልን።

ገናን በቤሩት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ክፍል 1
10/01/2024

ገናን በቤሩት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ክፍል 1

03/01/2024
26/11/2022

AbyssiniaCamping AndHiking

13/09/2022

ልዩ የቴሌቪዥን በዓል ፕሮግራም።
አልጌዳ ፕሮሞሽን ከአርትስ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር።
Qatar. Hollyday Television program collaboration with ARTS TV.

 ከዝቅተኛ የኢኮኖሚ አቅም ካላቸው ቤተሰብ የተወለደችው ነገር ግን ብዙ መሰናክሎችንና ፈተናዎችን አልፉ ዛሬ ላይ ከ63 ወረዳዎች 13 ከተሞችና 3 ክልሎች የአቅመደካሞች ማረፊያ የሆነው የሜሪጆ...
12/10/2021


ከዝቅተኛ የኢኮኖሚ አቅም ካላቸው ቤተሰብ የተወለደችው ነገር ግን ብዙ መሰናክሎችንና ፈተናዎችን አልፉ ዛሬ ላይ ከ63 ወረዳዎች 13 ከተሞችና 3 ክልሎች የአቅመደካሞች ማረፊያ የሆነው የሜሪጆይ መስራች የሆነችው ሲስተር ዘቢደር ዘውዴ የስኬት መንገድ ክፍል 2
#ተጋበዙልን
እግረመንገዳችሁን የዩቲዩብ ቻናላችንን ላይክ በማድረግ በቅርብ ቀን መተላለፍ የሚጀመረው የቴሌቪዥን ፕሮግራማችን ቤተሰብ ይሁኑ።

  ወደ   ወደ መደገፍ። #የሜሪጆይ መስራች   በአንድ ወቅት የፕሮግራማችን እንግዳ በነበረችበት ጊዜ የህይወት ታሪኳን፣ ያሳለፈችውን መከራና ያለፈቻቸውን መሰናክሎች አጫውታን ነበር።   ከጤና...
06/10/2021

ወደ ወደ መደገፍ።
#የሜሪጆይ መስራች በአንድ ወቅት የፕሮግራማችን እንግዳ በነበረችበት ጊዜ የህይወት ታሪኳን፣ ያሳለፈችውን መከራና ያለፈቻቸውን መሰናክሎች አጫውታን ነበር።
ከጤና ያድልልንና ይህ ፕሮግራም ላመለጣችሁ በዩቲዩብ ቻናላችን ጭነነዋል።
#ተጋበዙ።
እግረመንገዳችሁን ቀጣይ ቪዲዬዎቻችን እንዲደርሳችሁ Subscribe እያደረጋችሁ። ሌሎች እንዲመለከቱት Share ማድረግ አትርሱ።

http://youtu.be/-fqNN2DNaqM

እንኳን ለ2014 ዓም በሰላም አደረሳችሁ። "  ከሐበሻ ኤክስፓትስ እና ከእመቤት ተፈራ ጋር በመተባበር    መድረክ መሪነት በግሩም ሁኔታ አዘጋጅተው በዋልታ ቴሌቪዥን አስተላልፎት የነበረውን ...
09/09/2021

እንኳን ለ2014 ዓም በሰላም አደረሳችሁ።
"
ከሐበሻ ኤክስፓትስ እና ከእመቤት ተፈራ ጋር በመተባበር መድረክ መሪነት በግሩም ሁኔታ አዘጋጅተው በዋልታ ቴሌቪዥን አስተላልፎት የነበረውን "እንቁጣጣሽን በዱባይ" ፕሮግራም ተጋበዙ።
#በፕሮግራሙ
በዱባይ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራውያን በአል አከባበር፣ የበአል ገጠመኛቸው፣ የስራ ህይወታቸው መድረክ ላይ በሚቀርብ ሙዚቃና ውዝዋዜ ተቃኝቶ የቀረበበት ነበር።
ዱባይንና ሙዚየሟ ውስጥ አጭቃ ያስቀመጠቻቸው ከኢትዮጵያ ጋር በእጅጉ የሚመሳሰሉ ቅርሶቿ በፕሮግራማችን ተካተዋል።
💚💛❤️ #መልካም በዓል። 💚💛❤️
https://youtu.be/Zc0JEznq6M4

Del dine videoer med venner, familie og verden.

"ሌላ_ቀን"  በቅርብ ቀን። #እስከዛከጋዜጠኛ ገበየሁ ዋለልኝና ከታደለች ገብሩ ጋር አዘጋጅተን በጄቲቪ አሰራጭተነው የነበረው   " የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች በQuarra Pictures YouTub...
14/08/2021

"ሌላ_ቀን"
በቅርብ ቀን።
#እስከዛ
ከጋዜጠኛ ገበየሁ ዋለልኝና ከታደለች ገብሩ ጋር አዘጋጅተን በጄቲቪ አሰራጭተነው የነበረው " የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች በQuarra Pictures YouTube, Telegram እና Facebook ገጽና ቻናሎች ጭነናቸዋል ይከታተሉ።
በማድረግ አዲሱ የቴሌቪዥን ፕሮግራም እንዲደርስዎ ቤተሰብ ይሁኑ።
(Another_day)
A new Television show is coming

have uploaded our previous television show on Quarra pictures youtube, Telegram and Facebook. The show has been aired on JTV few years ago.
and like our channels to get updated on the upcoming show.

Congratulations #"Rejoice_Abyssinia" an opera music video produced by well known American opera singer   awarded   among...
04/06/2021

Congratulations
#"Rejoice_Abyssinia" an opera music video produced by well known American opera singer awarded among hundreds of other video musics worldwide.
was well recorded by our organization Quarra Pictures in Addis Ababa, National Theatre venue and the dance was well performed by world wide well known Abyssinia Circus Group.

behafe_of Quarra_Pictures.

https://youtube.com/OperaFrontier

  ለኢትዮጵያም ሆነ ለአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የሰላም ማስከበር ተልእኮ ወደ ኮርያ በተደረገ ዘመቻ አንድ አለ።   ምርጡን ጦራቸውን በፈረሳቸው "ቃኘው" ስም ሰይመው ደቡብ ኮሪያን ከወራሪዎ...
24/04/2021

ለኢትዮጵያም ሆነ ለአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የሰላም ማስከበር ተልእኮ ወደ ኮርያ በተደረገ ዘመቻ አንድ አለ።
ምርጡን ጦራቸውን በፈረሳቸው "ቃኘው" ስም ሰይመው ደቡብ ኮሪያን ከወራሪዎቿ ነጻ እንዲያወጡ ሚያዝያ 4 ቀን 1943 ዓም በጃንሜዳ በተካሄደ አሸኛኘት ለዘማቾቹ የኢትዮጵያን ባንዴራ አስረክበው " አደራ። ስትዋጉ ጥይት በጀርባችሁ እንዳይመታችሁ። "(እንዳትሸሹ። ጠላትን ፊት ለፊት ገጥማችሁ ድል አድርጉ) በማለት ሸኝተዋቸዋል።
የዚህ ዘመቻ መታሰቢያ ለሰማእታቱ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል በተደረገ የጸሎት መርሀግብር እና በኮሪያ ዘማቾች ፓርክ በተደረገ ስነ ስርአት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል።
የዘመቻውን 70ኛ ዓመት ታሪክና 70ኛ ዓመት በአል በቴሌቪዥ፣ በሬዲዮ እና በጋዜጣ ሰፊ ሽፉን በመስጠት ለዘገባችሁልን ለዋልታ፣ አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ፣ ናሁ፣ ባላገሩ ቴሌቪዥን፣ የደቡብ ኮሪያው YTN World Tv ፣ ለአሀዱ፣ ሸገር፣ ኢትዬኤፍኤም እና አዋሽ ሬዲዬዎች ከልብ እናመሰግናለን።
_ይህንን_ፕሮግራም_ከዘማች_ልጆች ጋር በመሆን በማስተባበሩ ኩራት ይሰማዋል።

70th year commemoration of Korea War participation held in St. Trinity cathedral and Korea park today April 24th 2021.
Our Media and event organizating company Quarra Pictures is proud to organize the commemoration with veterans children.

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 18:30
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

251911635400

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Quarra pictures posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share