Raayyaa Qabsaa'ota OPP Waloof Walee

Raayyaa Qabsaa'ota OPP Waloof Walee Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Raayyaa Qabsaa'ota OPP Waloof Walee, Media, Addis Ababa.

03/10/2024

funny video for new day

30/09/2024

Cute twin baby videos

30/09/2024

Tips to take better care of your child 2

29/09/2024

Tips to take better care of your child

መከላከያችን የሰላም መድሃኒታችን ✊ለህወሃት ሲሆን ጀግና  ለፋንዶ ሲሆን ኦነግ ፤ ለሸኔ ሲሆን የሀገር ሰራዊት ለ ፋንዶ ሲሆን የብልፅግና ሰራዊት ብሎ ነገር የለም፡፡ የሀገር መከላከያ ሰራዊት...
03/05/2023

መከላከያችን የሰላም መድሃኒታችን ✊

ለህወሃት ሲሆን ጀግና ለፋንዶ ሲሆን ኦነግ ፤ ለሸኔ ሲሆን የሀገር ሰራዊት ለ ፋንዶ ሲሆን የብልፅግና ሰራዊት ብሎ ነገር የለም፡፡

የሀገር መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ጥግ እንጂ የጀግና መሳይ ፈሪዎች መዘባበቻ አይደለም ፡፡ ህግ ካከበርክ ተከብረክ ትኖራለክ ካላከበርክ መከላከያ እየለጠለጠ ልክ ያስገባካል ፡፡
♨️የአማራ ፋነዶዎች ይሰማል

ከባድ ማስጠንቀቂያከባድ ማስጠንቀቂያ   አዋሳኝ ቦታዎች በተለይም ደራ፣ ከሚሴ፣ ቦሴት እንዲሁም ሌሎች አካባኢዎች የምትገኙ አካላት   በነዚህ አካባቢዎች የሽብር እና የጦርነት ጥቃቶችን እየፈጽ...
03/05/2023

ከባድ ማስጠንቀቂያ
ከባድ ማስጠንቀቂያ አዋሳኝ ቦታዎች በተለይም ደራ፣ ከሚሴ፣ ቦሴት እንዲሁም ሌሎች አካባኢዎች የምትገኙ አካላት በነዚህ አካባቢዎች የሽብር እና የጦርነት ጥቃቶችን እየፈጽመ መሆኑን ታውቋል።

ስለሆነም የየአካባቢው ማህበረሰብ ተገቢውን ጥንቃቅቄ እንዲያደርግ እና ከፅጥታ አካላት ጋር በጋራ በምሆን በህልውናው የመጣውን ጠላት እንዲዋጉ እናሳስባለን።

በተለይ #በአማራ እና #በኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቤ ያላቹ የአማራም ሆእን የኦሮም ማህበረሰብ ፅንፈኛው በህዝቦች መሃል ቅራኔን ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ ስለሆነ ተገቢውን ትኩረት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ...... #ጦርነት ምን ያህል አውዳሚ መሆኑን ለማወቅ እሩቅ መሄድ ላይጠበቅብህ ይችላል የትግራይን ህዝብ ጠይቀው በደንብ ይነግርሃል።   ባህላዊ ጨዋታችን ነው ተብሎ ...
03/05/2023

ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ......

#ጦርነት ምን ያህል አውዳሚ መሆኑን ለማወቅ እሩቅ መሄድ ላይጠበቅብህ ይችላል የትግራይን ህዝብ ጠይቀው በደንብ ይነግርሃል።

ባህላዊ ጨዋታችን ነው ተብሎ የተጀመረ ጦርነት ክልሉን አውድሞ ብዙዎችን ገብረው ያለ ውጤት ተጠናቀቀ።

ስለዚህ አሁን በአማራ ክልል እየታየ ያለው አጉል #ፉከራ እና የጀብደኝነት ስሜት ክልሉን አውድሞ የማይሽር አጉል ጠባሳ አስቀምጦ ያልፋል እንጂ ምንም አይመጣም።

የአማራ ህዝብ ከትግራይ ህዝብ ተምሮ #ህገወጦችን አሳልፎ በመስጠት የክልሉን ሰላም እና ፀጥታ ለማስከበር በሚደረገው #ጥረት የበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት።

ካልሆነ #አማራ #የደም ምድር እና #የረሃብ ምድር መሆኗ አይቀርም።

#ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው የሚባለው አይደል? ለራሳችሁ ስትሉ አርፋችሁ ተቀመጡ ያለበለዚያ እንደ ትግራይ ሁላ ትወቀጣለህ!

Address

Addis Ababa
ADAMA

Telephone

+251904442254

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Raayyaa Qabsaa'ota OPP Waloof Walee posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Raayyaa Qabsaa'ota OPP Waloof Walee:

Share

Category