Kana TV

Kana TV Kana Television is an Ethiopia-focused general entertainment, free-to-air, satellite TV channel. Kana
(221)

08/10/2025

ጥቁር ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ላይ በቃና።

Tikur Fikir, evey Monday to Friday at 10:00 PM on Kana TV.

07/10/2025

ቃና ዜና ቅምሻ (መስከረም 27, 2018) | Kana News Highlights

#ቃናዜናቅምሻ #ዜናቅምሻ

07/10/2025

የመውደድ ገደብ የፍቅር ልኬት…

ሙሉውን ቪዲዮ በዩትዩብ ገፃችን ላይ ታገኙታላችሁ፡፡

07/10/2025

በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ጥቁር ፍቅር ተከታታይ ድራማ ዛሬ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይጀምራል፡፡

Tikur Fikir, premiers tonight at 10:00PM on Kana TV.

07/10/2025

ትልቁን ስራ ሰርተን መጨረሻውን ካላመረ…

ሙሉውን ቪዲዮ ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡፡ 👇
https://youtu.be/eEN328FHAic

07/10/2025

በሶፊያ እና በኢዛቤላ መካከል ነገሮች ይበልጥ እየተጋጋሉ መጥተዋል።

ሶፊያ ቤተሰቧን ለመጠበቅ ስትል ማንኛውንም ነገር ታደርጋለች።

በሌላ በኩል ደግሞ ኢዛቤላ ሶፊያን እና አሌሃንድሮን ለማለያየት የራሷ እቅድ አላት።

Things between Sofia and Isabela are getting worse.

Sofia will do whatever it takes to protect her family.

But Isabela has her own plan to break Sofia and Alejandro apart.

Hulet Leb, every Monday to Friday at 9:00 PM on Kana TV.

07/10/2025

አልተቀጠርኩም…

መገናኛ ዘወትር እሁድ ከምሽቱ 1፡00 ላይ በቃና ጠብቁን፡፡

ሙሉውን ቪዲዮ ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡፡ 👇
https://youtu.be/gta3Nna7wuQ

07/10/2025

የመማር ማስተማር ሂደቱን ቀለል ለማድረግ…

ሕይወቴ ዘወትር እሁድ ከምሽቱ 12፡30 ላይ፡፡

ሙሉውን ቪዲዮ ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡፡ 👇
https://youtu.be/JDpge-Iv7G8

07/10/2025

ሳዲቅ ልጁ በቀድሞ ባለቤቷ መስሪያ ቤት እየሰራች መሆኑን ሊቋቋመው አልቻለችም።

ስለዚህ እሷን ለመመለስ በቀጥታ ወደ ድርጅታቸው አምርቷል፡፡

የወፍ ጎጆ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 1:00 ላይ በቃና።

Sadik couldn’t bear to see his daughter working at her ex-husband’s company.

So he walked straight into the company to take her back.

Yewef Gojo, every Monday to Friday @7:00PM on Kana TV.

06/10/2025

“ምግብ ART ነው፡፡”

CEOዎቹ ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና፡፡

ሙሉውን ቪዲዮ በዩትዩብ ገፃችን ላይ ታገኙታላችሁ፡፡

06/10/2025

ቃና ዜና ቅምሻ (መስከረም 26, 2018) | Kana News Highlights

#ቃናዜናቅምሻ #ዜናቅምሻ

06/10/2025

በመጨረሻም ሱምሩ ለእናቷ እውነቱን ተናዛለች።

መንትዮቹ የራሷ ልጆች ናቸው።

መንታ መንገድ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ በቃና።

Sumru finally confesses the truth to her mother.

The twins are her own children.

Menta Menged, every Monday to Friday at 8:00 PM on Kana TV.

Address

Zimbabwe Street
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kana TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category