
26/06/2024
ሰኔ 19፤2016 - ውድ የ- አድማጮቻችን የ facebook ገጻችን like, share እና Comment በማድረግ ሃሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።
የመወያያ ነጥቦች:
1. መድኃኒት አወሳሰዶ ምን ይመስላል? ወይንስ መድኃኒትን በሩቁ ይላሉ?
2.ለስራ ቅጥር የቃል ፈተና ላይ ቀርበው ያልጠበቁት ምን ነገር አጋጠመዎ?
ቀጣሪ ድርጅቶችስ የማይረሱት ተፈታኝ ይኖር ይሆን?
3. ለፅዳት ስራ የገባችው በኃላም የነጋዴው ፍቅረኛ የሆነችው ግለሰብ ምን ገጠማት
4.ከኮሮና መልስ እጅ ለእጅ መጨባበጥ አቆሙ ወይስ ዳግም ወደ ቀድሞ ልምዶ ተመለሱ? እጅ ለእጅ የመጨባበጥ ቀን በዓለም ዙሪያ እየታሰበ ይገኛል
በመላው ዓለም በዩቲዩን ገጻችን ይጥብቁን። 👇👇👇👇
https://www.youtube.com/.1
#ኦያያ
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: https://www.bisrattv.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
Twitter: https://twitter.com/Bisrat101fm
TikTok: https://bit.ly/48Do