Ubah Ali

Ubah Ali የብሔር ብሔረሰቦች ጠበቃ ኔኝ!!

05/02/2025
05/02/2025
21/07/2024

መኪና ጊርጊር ከጎብኚዎቻችን ጋር!

21/07/2024

የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል

የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ 6ተኛ ዙር 3ኛ አመት 2ተኛ መደበኛ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ እንደሚያካሂድ አስታወቀ።

የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ አፈ ጉባኤ አቶ ሙሕየዲን አህመድ በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት ጉባኤው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚወያይ ገልጸዋል።

ጉባኤው ከሚመክርባቸው አጀንዳዎች መካከልም 6ተኛ ዙር 3ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ገባኤ ያካሄደበት ቃለ ጉባዔ ቀርቦ እና ሰፊ ውይይት ከተካሄደበት በኋላ እንደሚጸድቅ ተናግረዋል።

በተጨማሪም የሀረሪ ጉባኤ 2016 ሪፖርት እና 2017 እቅድ ቀርቦ ጉባኤው ያጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል።

እንዲሁም በጉባኤው የ2016 በጀት አመት የባህል እና ቅርስ እንዲሁም የትምህርት ዘርፍ የሀረሪ ቋንቋ እቅድ አፈጻጸም እና የ2017 እቅድ በጉባዔው እንደሚቀርብ ገልጸዋል።

21/07/2024

Yaa'iin mana marii Gumii Biyyaalessaa Hararii guyyaa boruu irraa eegalee ni gaggeeffama.

Yaa'iin mana marii Gumiin Biyyoolessaa Hariirii guyyaa boruu irraa eegalee yaa'ii idilee marsaa 6ffaa, waggaa 3ffaa,yaa'ii idilee 2ffaa akka gaggeessu beeksise.

Af-yaa’iin mana marii gumii biyyoolessaa Hararii obbo Muhyaddiin Ahmad ibsa kennaniin yaa’ii idilee kanaan ajandaalee adda addaa irratti mariin ni geggeeffama jedhaniiru.

Yaa'ii Idilee kanarratti ajandaawwan walgahii mararsaa 6ffaa, waggaa 3ffaa, yaa’ii idilee 1ffaa gegeeffame irratti marii bal’aa erga godhamee booda ni raggaasifama jedhaniiru.

Dabalataaniis yaa'ii idilee gumii biyyooleessa Hararii kanarratti gabaasni hojii bara 2016 fi karoora bara 2017 kan dhiyaatu yoo ta’u, mariin irratti godhamee ni raggaasisa jedhan.

Akkasumaas bara baajataa 2016 yaa’ichaatti raawwii karoora Afaan Hararii, aadaa, hambaa fi raawwiin roga barnootaatiin akkasumaas karoorri bara 2017 akka dhiyaatu ibsaniiru.

21/07/2024
21/07/2024

የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 14/2016(ኢዜአ)፦የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ 6ተኛ ዙር 3ኛ አመት 2ተኛ መደበኛ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ እንደሚያካሂድ አስታወቀ።

የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ አፈ ጉባኤ አቶ ሙሕየዲን አህመድ በሰጡት መግለጫ ጉባኤው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚወያይ ተናግረዋል።

ጉባኤው ከሚመክርባቸው አጀንዳዎች መካከልም 6ተኛ ዙር 3ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ገባኤ ያካሄደበት ቃለ ጉባዔ ቀርቦ እና ሰፊ ውይይት ከተካሄደበት በኋላ እንደሚጸድቅ ገልጸዋል።

በተጨማሪም የሀረሪ ጉባኤ 2016 ሪፖርት እና 2017 እቅድ ቀርቦ ጉባኤው ያጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅም ተናግረዋል።

እንዲሁም በጉባኤው የ2016 በጀት አመት የባህል እና ቅርስ እንዲሁም የትምህርት ዘርፍ የሀረሪ ቋንቋ እቅድ አፈጻጸም እና የ2017 እቅድ በጉባዔው እንደሚቀርብ መግለጻቸውን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

21/07/2024

የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል

AMN - ሀምሌ 14/2016 ዓ.ም

የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ 6ተኛ ዙር 3ኛ አመት 2ተኛ መደበኛ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ እንደሚያካሂድ አስታወቀ።

የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ አፈ ጉባኤ አቶ ሙሕዲን አህመድ በሰጡት መግለጫ ጉባኤው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚወያይ ተናግረዋል።

ጉባኤው ከሚመክርባቸው አጀንዳዎች መካከልም 6ተኛ ዙር 3ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ገባኤ ያካሄደበት ቃለ ጉባዔ ቀርቦ እና ሰፊ ውይይት ከተካሄደበት በኋላ እንደሚጸድቅ ገልጸዋል።

በተጨማሪም የሀረሪ ጉባኤ 2016 ሪፖርት እና 2017 እቅድ ቀርቦ ጉባኤው ያጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅም ተናግረዋል።

እንዲሁም በጉባኤው የ2016 በጀት አመት የባህል እና ቅርስ እንዲሁም የትምህርት ዘርፍ የሀረሪ ቋንቋ እቅድ አፈጻጸም እና የ2017 እቅድ በጉባዔው እንደሚቀርብ መግለጻቸውን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን!
https://linktr.ee/AddisMediaNetwork

21/07/2024

የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል
****************
(ኢ ፕ ድ)

የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ 6ተኛ ዙር 3ኛ አመት 2ተኛ መደበኛ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ እንደሚያካሂድ አስታወቀ።

የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ አፈ ጉባኤ አቶ ሙሕየዲን አህመድ በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት ጉባኤው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚወያይ ገልጸዋል።

ጉባኤው ከሚመክርባቸው አጀንዳዎች መካከልም 6ተኛ ዙር 3ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ገባኤ ያካሄደበት ቃለ ጉባዔ ቀርቦ እና ሰፊ ውይይት ከተካሄደበት በኋላ እንደሚጸድቅ ተናግረዋል።

በተጨማሪም የሀረሪ ጉባኤ 2016 ሪፖርት እና 2017 እቅድ ቀርቦ ጉባኤው ያጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል።

እንዲሁም በጉባኤው የ2016 በጀት አመት የባህል እና ቅርስ እንዲሁም የትምህርት ዘርፍ የሀረሪ ቋንቋ እቅድ አፈጻጸም እና የ2017 እቅድ በጉባዔው እንደሚቀርብ የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን መረጃ ያመለክታል።

ሐምሌ 14 ቀን 2016 ዓም

20/07/2024

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ubah Ali posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share