
16/08/2025
እንኳን ደህና ቆያችሁን ውድ የመልህቅ ፖድካስት ተመልካቾቻችን እንደተለመደው አዲስ እንግዳ ይዘንላችሁ ተመልሰናል። እንግዳችን በላይ ተካ ( uncle ben) ይባላል፤ በላይ hope for the fatherless የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት አቋቁሞ የብዙ ወላጅ ያጡ ህፃናትን ህይወት እየቀየረ ያለ ወጣት ነው ። በዛሬው ቆይታችንም የህይወት ምስክርነቱን ጨምሮ ፣ስለሚሰራው በጎ ተግባር፣ ስለ ህይወት ፣ ስለ ሰው ዋጋ፣ ስለ ወጣትነት እና ስለ መልካምንት ተወያይተናል። ብዙ እንደምታተርፉበት ሙሉ እምነታችን ነው ተከታተሉን።