
26/08/2025
ሠላም ወዳጆቼ፣ አድናቂዎቼ እና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ፡፡ ከወዲሁ መልካም አዲስ ዓመትን እየተመኘሁ ‘ደህና ሰው’ የተሰኘውን አዲሱን ስራዬን ነገ ነሐሴ 20 ከምሽቱ 6፡00 ላይ በራሴ ዩቲዩብ ገጽ እንዲሁም በተለያዩ የሙዚቃ ማጫወቻ መተግበሪያዎች ላይ ለአድማጮች ይፋ እንደሚሆን ስናገር በደስታ እና በታላቅ አክብሮት ነው፤ እንደምትወዱት ተስፋ አለኝ፡፡ አመሰግናለሁ፤ መልካም አዲስ ዓመት፡፡