Zentyad Trading Software Solution and Consultancy

Zentyad Trading Software Solution and Consultancy ICT Consultancy, System Solution, Networking, Telephony System

I wish you a happy Ethiopian New Year 2017.
12/09/2024

I wish you a happy Ethiopian New Year 2017.

11/01/2024

To give training for Stratup digital developers. We need to narrow the gap, between the technology and the business sector.

04/01/2024
12/12/2023

ምነው ተገፋፋን?
አልጠበበን ቦታዉ ብዙ ዓመት አንኖር፤ የሰው በመውስዳችን ትርፍ እንበላ፤ ሆዳችን አይችለው፤ ስለምን ደከምን? የሰው በመፈለግ፤ የራሳችንን ሳንበላ እጃችን ላይ ያለውን ሳንጨረስ እንደውም ሳናየው፤ ምነው ተስገበገብን?
ስጋ ሟች መሆንዋ ምነው ተዘነጋን? ምነው ስለምነስ ትንሽ ሆንን?
ይደክማል፣ ያማል፤ ሰው ሲለፋ ሲጥር፤ ጉልበቱን ሲሰጥ የእርሱን ልፋት ከንቱ ለማስቀረት ለምን ደከምን? ለምን ጉልበታችንንስ ጨረስን?
ሰው ሰውን ለመግደል፤ ሰው ሰውን ለመጣል፤ ሰው ሰው ላይ ምቀኛ ለመሆን ስለምን ጉልበቱን ያደክማል፤? ስለምንስ መልካሙን አዕምሮ ያቆሽሻል?
ስንት መስራት የሚችለ አዕምሮን ለምን በጥላቻ ሞላነው? አይናችን እንዴት ለማየት ተሳነው?
በዕውኑ በሁሉ ቦታ እኔ አዋቂ ነኝ የምንል ሁሉን የምናጣጥል እኛ እነማን ነን? የሠላም ና የፍቅር መንገድ መገንባት ትተን እንዴት የጥላቻ ጉድኋድ እንቆፍራለን? ማነው እዚያ ውስጥስ የሚገባበት?

እውነት ይደክማል፤ ባዶ የሆን የሚንኳኳ አለም፤ ጩኸት ብቻ ከንቱ ድካም፤ በእውኑ ፍሬ ያለው ዘንበል ያለ ማን ይሆን?
ነገን ያሰበ ለመልካም ነገር የሚሰራ፤ ከግራ ከቀኝ ጎትተውት ሊደረስ ካሰበበት ሲያስተጉዋጉሉት፤ ቀን ይቁጠር እንጂ ጉልበቱን ይብሉበት እንጂ የማያቋርጥ ማን ይሆን? ያ መልካም ሰው?
ማን ይሆን ጥላቻን ያለዘለ በውስጡ ተንኮል የሌለበት ሁሉን ማድረግ ሲችል፤ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ያለ ማን ይሆን?
“ምን ላደርግልህ ትወዳለህ?” ተብሎ ሲጠየቅ ” አይ ዘንድ “ ብሎ መመለስ የሚችል፤ ሊያውም መጠየቁን ለሰማ፡፡ “ትድን ዘንድ ትወዳለህ ?” ተብሎስ የሚጠየቅ ማን ይሆን? ደጅ በትዕግስት ደጅ የጠና
ማን ይሆን “እርስዋስ የሚበልጠውን መርጣለች” የምትባል ማርታ ማን ትሆን?
ሁሌም ነገ ሟች መሆናችን አስበን ዛሬ ላይ መልከም እነስራ፤ መጓተት የልጅነት ጨዋታ ነው፤ መልካም ነት ያለበት፤ እውነተኛ ሠላም ያለበት፤ የልጅነት ጨዋታ ሲሆን ያምራለ፡፡ ገደል ለመክተት፣ የሚሰራን ለመጣል ሲሆን ግን ይደክማለ፤
አበቃሁ::

አበበ ዓለሙ ዕለት ማከስኞ ሊነጋ ሲል ይነጋልም ታህሳስ 2 2016ዓ.ም

ሠላሙን ያድልን ለአገራችን ልጆት የምናይበትን አይን ይስጠን፤ አገራችንን ኢትዮጵያን እንድናውቃት ማስተዋሉን ይስጠን፡፡

Address

Mexico Square
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zentyad Trading Software Solution and Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zentyad Trading Software Solution and Consultancy:

Share

Consultancy

ICT Consultancy, web-hosting, System Solution, Networking and Telephony system, CCTV, Time Attendance system installation and configuration, ...