
15/09/2024
መዲና ዲጂታል መጽሔት!
በዚህ አዲስ ዓመት መግቢያ ልዩ ዕትሟ መስከረም ፤ መስከረም የሚሸቱ ልዩ ቃና ያላቸው ጽሑፎችን ይዛ ብቅ ብላለች።
እኔም ለመስከረም ልዩ ፍቅር አለኝና ትንሽ ጫር ጫር አድርጌ ተሳትፎ ላደርግ ሞክርያለው።
እንዲያው በመዲና ዲጂታል መጽሔት ምጥን የአዲስ ዓመት መግቢያ ቅጽ የሚጣል የለምና ከታች በተቀመጡት አድራሻዎች ገብታችሁ ብትጎበኙ እና ብታንቡ ታተርፋላቹ ባይ ነኝ። በዚያውም ዓውድ ዓመት፤ ዓውድ ዓመት እየሸተታችሁ መስከረምን እና አዲሱን ዓመት ፏ ትሉበታላችሁ።
ለማንበብ👉 https://lnkd.in/evdkqV82
ለአስተያየትዎ👉
[email protected] ይጠቀሙ።
መልካም አዲስ ዓመት!