ሞዚላ በአማርኛ

ሞዚላ በአማርኛ ይህ ገፅ የሞዚላ ፕሮጀክቶችን በአማርኛ ተደራሽ ለማድረግ በበጎ ፈቃደኞች መልካም ፈቃድ ሥራውን ለማቀላጠፍ አላማው አድርጎ የተከፈተ ነው

"፶ ሎሚ ለ ፩ ሰው ሸክሙ፣ ለ ፶ ሰው ደሞ ጌጡ ነው"የሞዚላ የጋራ ልሳን(Common Voice) ቋት ለአማርኛ ጀምሯል። እባክዎ ድምፅዎን በበጎ ፈቃድ በማበርከት ለቋንቋው የቴክኖሎጂ እድገት ...
27/01/2024

"፶ ሎሚ ለ ፩ ሰው ሸክሙ፣ ለ ፶ ሰው ደሞ ጌጡ ነው"

የሞዚላ የጋራ ልሳን(Common Voice) ቋት ለአማርኛ ጀምሯል። እባክዎ ድምፅዎን በበጎ ፈቃድ በማበርከት ለቋንቋው የቴክኖሎጂ እድገት የራስዎን አስተዋፅኦ ያበርክቱ።

ድምፅዎን በበጎ ፈቃድ ለማበርከት ወይም በሌሎች በጎፈቃደኞች የተቀረፁ ድምፆችን ለመገምገም👇👇👇

https://commonvoice.mozilla.org/am

በበጎ ፈቃድ የሞዚላን ቴክኖሎጂዎች በአማርኛ ወይም በሌሎች አገር በቀል ቋንቋዎች እንዲዳረሱ የትርጉም ስራ ለመስራት👇👇👇

https://pontoon.mozilla.org/am/

በእጅ ስልካችን ላይ የጋራ ልሳንን (Common Voice) በመጠቀም ለአማርኛ ድምፆችን እንዴት እንደምናበረክት የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ በአማርኛ።👇👇👇

https://youtu.be/hEbjogxuoFg

መረጃዎችን በፍጥነት ለመለዋወጥ እንዲሁም ስለ ሞዚላ ፕሮጀክቶች የበለጠ ለማወቅ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።👇👇👇

ቴሌግራም:- https://t.me/mozillaAM
ፌስቡክ:- https://www.facebook.com/JJUSeNG

ይህንን መልእክት ለወዳጅ ዘመድም ያጋሩልን። እናመሰግናለን።

በጋራ ልሳን (common voice) ላይ የበጎ ፈቃደኞች ተሳትፎ እየጨመረ ነውና እናመሰግናለን እርስዎም የድርሻዎን ይወጡ።
27/01/2024

በጋራ ልሳን (common voice) ላይ የበጎ ፈቃደኞች ተሳትፎ እየጨመረ ነውና እናመሰግናለን እርስዎም የድርሻዎን ይወጡ።

በዛሬው እለት በበጎ ፈቃደኞች የተቀረጹ እና የተረጋገጡ ድምጾች። እናመሰግናለን።የሞዚላ የጋራ ልሳን(Common Voice) ቋት ለአማርኛ ጀምሯል። እባክዎ ድምፅዎን በበጎ ፈቃድ በማበርከት ለቋ...
02/10/2023

በዛሬው እለት በበጎ ፈቃደኞች የተቀረጹ እና የተረጋገጡ ድምጾች። እናመሰግናለን።

የሞዚላ የጋራ ልሳን(Common Voice) ቋት ለአማርኛ ጀምሯል። እባክዎ ድምፅዎን በበጎ ፈቃድ በማበርከት ለቋንቋው የቴክኖሎጂ እድገት የራስዎን አስተዋፅኦ ያበርክቱ።

ድምፅዎን በበጎ ፈቃድ ለማበርከት ወይም በሌሎች በጎፈቃደኞች የተቀረፁ ድምፆችን ለመገምገም👇👇👇

https://commonvoice.mozilla.org/am

በበጎ ፈቃድ የሞዚላን ቴክኖሎጂዎች በአማርኛ ወይም በሌሎች አገር በቀል ቋንቋዎች እንዲዳረሱ የትርጉም ስራ ለመስራት👇👇👇

https://pontoon.mozilla.org/am/

በእጅ ስልካችን ላይ የጋራ ልሳንን (Common Voice) በመጠቀም ለአማርኛ ድምፆችን እንዴት እንደምናበረክት የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ በአማርኛ።👇👇👇

https://youtu.be/hEbjogxuoFg

መረጃዎችን በፍጥነት ለመለዋወጥ እንዲሁም ስለ ሞዚላ ፕሮጀክቶች የበለጠ ለማወቅ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።👇👇👇

https://t.me/mozillaAM

ይህንን መልእክት ለወዳጅ ዘመድም ያጋሩልን። እናመሰግናለን።

የድምፅ ልገሳው የደረሰበት ደረጃ እና የዛሬው ሂደት
29/05/2023

የድምፅ ልገሳው የደረሰበት ደረጃ እና የዛሬው ሂደት

በጎ ፈቃደኞች
21/05/2023

በጎ ፈቃደኞች

20/05/2023

፶ ሎሚ ለ ፩ ሰው ሸክሙ፣ ለ ፶ ሰው ጌጡ ነው

"፶ ሎሚ ለ ፩ ሰው ሸክሙ፣ ለ ፶ ሰው ደሞ ጌጡ ነው"የሞዚላ የጋራ ልሳን(Common Voice) ቋት ለአማርኛ ጀምሯል። እባክዎ ድምፅዎን በበጎ ፈቃድ በማበርከት ለቋንቋው የቴክኖሎጂ እድገት ...
20/05/2023

"፶ ሎሚ ለ ፩ ሰው ሸክሙ፣ ለ ፶ ሰው ደሞ ጌጡ ነው"

የሞዚላ የጋራ ልሳን(Common Voice) ቋት ለአማርኛ ጀምሯል። እባክዎ ድምፅዎን በበጎ ፈቃድ በማበርከት ለቋንቋው የቴክኖሎጂ እድገት የራስዎን አስተዋፅኦ ያበርክቱ።

ድምፅዎን በበጎ ፈቃድ ለማበርከት ወይም በሌሎች በጎፈቃደኞች የተቀረፁ ድምፆችን ለመገምገም👇👇👇

https://commonvoice.mozilla.org/am

በበጎ ፈቃድ የሞዚላን ቴክኖሎጂዎች በአማርኛ ወይም በሌሎች አገር በቀል ቋንቋዎች እንዲዳረሱ የትርጉም ስራ ለመስራት👇👇👇

https://pontoon.mozilla.org/am/

በእጅ ስልካችን ላይ የጋራ ልሳንን (Common Voice) በመጠቀም ለአማርኛ ድምፆችን እንዴት እንደምናበረክት የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ በአማርኛ።👇👇👇

https://youtu.be/hEbjogxuoFg

መረጃዎችን በፍጥነት ለመለዋወጥ እንዲሁም ስለ ሞዚላ ፕሮጀክቶች የበለጠ ለማወቅ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።👇👇👇

https://t.me/mozillaAM

ይህንን መልእክት ለወዳጅ ዘመድም ያጋሩልን። እናመሰግናለን።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912424642

Website

https://commonvoice.mozilla.org/am, https://t.me/mozillaAM, https://youtu.be/hEbjogxuoF

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሞዚላ በአማርኛ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሞዚላ በአማርኛ:

Share